У нас вы можете посмотреть бесплатно አቤቱ የሆነብንን አስብ | ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ | abetu yehonebenen aseb | New Ethiopian Orthodox Mezmur или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#አቤቱ #የሆነብንን #አስብ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር ቅኔ ማህሌቱ በደምረሰረሰ መቅደስህ ተቃጥሎ መሰዊያው ፈረሰ ጮሁ ደናግላን ደም እንባ አለቀሱ በቅዱሱ ስፍራ ታራዷል እና ቄሱ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር/2/ ሰላም መስሎን ነበር መውጣት መግባታችን ለካስ በሾህ ታጥሯል ዙሪያው ጎዳናችን የፂዎን መንገዶች በእንባ ተሞልተዋል የሚያምሩት ግንቦቿ በሌሊት ፈርሰዋል አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር/2/ የቁጣህን በትር ማን ይቋመዋል የሀይልህን ፅናት ማንስ ይችለዋል የሽማግሌው ፊት እልታፈረም እና እንዴት ቀና እንበል እንዴት እንፅናና አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር/2/ እንደ ዘካርያስ እንደ አግዚአብሔር ወዳጅ ወደቁ ብዙወች መጡና ካንተ ደጅ ህፅን አዛውንቱ ጎበዞቹ ሁሉ ተሰዉ ለፍቅርህ አንክድም እያሉ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር/2/ ቅኔ ማህሌቱ በደምረሰረሰ መቅደስህ ተቃጥሎ መሰዊያው ፈረሰ ጮሁ ደናግላን ደም እንባ አለቀሱ በቅዱሱ ስፍራ ታራዷል እና ቄሱ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር/4 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________ ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________ አቤቱ የሆነብንን አስብ,ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ,abetu yehonebenen aseb,New Ethiopian Orthodox Mezmur,abetu yehonebinin asib,abetu maren mezmur,abetu yehonebnn asb,donkey youtube,donkey tube,donkey youtube ድንቅ ልጆች,ale tube,hlal tube,mesud donkey youtube,eshetu donkey youtube,fano tube,mereja tube,ale tube today,donkeytube,aletube,youtuber,seifu on ebs,mereja today,abel birhanu,adey drama,ethiopian orthodox news,mahtot tube,miheretab asefa,zemedekun bekele,ebs tv፥