У нас вы можете посмотреть бесплатно በሶ/ሀ/ስ/ጅግጅጋ የር/አድባራት ወገዳማት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሚያስገነባው ባለ አራት ወለል ሁለገብ ሕንጻ ግምባታ ሥራ እዚህ ደርሷል። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ኅዳር_፳፫_ቀን_፳፻፲ወ፰_ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሀገረ ስብከት ጅግጅጋ የርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሚያስገነባው ባለ አራት ወለል ሁለገብ ሕንጻ ግምባታ ሥራ እዚህ ደርሷል። "የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን።" ነህምያ ፪፥፳ #ይህንን_ታላቅ_ግንባታ_መደገፍ_የምትፈልጉ #የቅዱስ_ሚካኤል_ወዳጆች በአይነት መደገፍ የምትፈልጉ #ጠጠር #አሸዋ #ሲሚንቶ #ቶወንዲኖ(ፌሮ ብረት) #ሚስማር ስለሚያስፈልግ ለበረከት ገዝታችሁ መስጠት ትችላላችሁ #በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ የደብሩ አካውንት #ኢ/ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000681081635 #ዓባይ ባንክ 3051111182953714 #E-Birr 0983333435 መሆኑን እየገለጽን የቻላችሁትን ያህል ለበረከት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ!! #የሊቀ_መላእክት_የቅዱስ_ሚካኤል_እረዳትነትና አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን!! አሜን ++++++++++++++ (የሱማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ share like follow ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ) ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?... #jigjiga_Ethiopia #somale_Dioceses #ሶማሌ_ሀገረ_ስብከት #ሶማሌ jigjiga። #Telegram_https://t.me/+REQaCZ0QCbQwNDZk #tiktok_ / .somale.dioce_t=zm-8wdra9kzzle&_r=1 # / @somalehageresbket