У нас вы можете посмотреть бесплатно ዳጉ- የመሬት መንሸራተት አደጋ እና ቀጣይ ሥራዎች Gamo Zone | Land slide | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት እና ቀጣይ ስራዎች፤ በጋጮ ባባ እና አካባቢው ምን እየተሰራ ነው? በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሰ ያለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በተለይም በጋጮ ባባ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና ተመሳሳይ አደጋዎች ዳግም እንዳይከሰቱ ምን እየተሰራ ነው? ዜጎችስ ምን ዓይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው? በዛሬው ቪዲዮችን የአደጋውን መንስኤዎች እና ቀጣይ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በዝርዝር እንመለከታለን። #EthiopiaBroadcastingCorporation #Ethiopia #GamoZone #LandslideRelief #GofaEmergency #Solidarity #Rehabilitation #ጋሞ_ዞን #ጎፋ #የመሬት_መንሸራተት #ebc #etv #ebcdotstream #news