У нас вы можете посмотреть бесплатно አንድ ወዳጅ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእኛ መውደድ ላይ ተመርኩዞ የሚወደን ሁኔታዎች ደግሞ ሲቀየሩ የሚለወጡ በህይወታችን መንገድ ላይ አጋጥመውን ይሆናል። እግዚአብሔር ግን ገና ሃጢአተኞች ሳለን ራሱን ሰጥቶ የወደደን በመሆኑ በማይለወጥ ፍቅር ወዶናል። ስለዚህ በጉዞ አችን ሊረዳን ከጎናችን አይለይም። ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝሙረ ዳዊት 122:1 የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና። መዝሙረ ዳዊት 34፥15 ወደ እግዚአብሔር ቤት በምንሄድበት ጊዜ አምልኮተ እግዚአብሔርን ብናስብም በአብዛኛው ሃጢአታችንን ለመናዘዝ የውስጣችንን ጩኸት ለማሰማት ሸክማችንን ለማውረድ ልባችን ይፈጥናል። ሮሜ 5:7-8 7 ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። 8 ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ። ኤርምያስ 31:3