У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢራን ድሮኖቿን አሰለፈች! ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ! ከቀረጥ ነጻ ተፈቀደ! በከባድ ጥቃት 28 ሰዎች አለቁ! - የካቲት 10/2018 | Dollar Exchange или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው እለታዊ ዜናችን ከሃገር ውስጥ ፤በየተቋማቱ የሚገኙ የአካዳሚክ፤ የምርምርና የአሰተዳደር ሰራተኞች በሀገር ውስጥ ለተገኘ የትምህርትና ስልጠና ማስረጃ እንዲያረጋግጡ ማሳሰቢያ ስለመተላለፉ፤ የገንዘብ ሚኒስቴር በኢንቨስትመንት ስራ ላይ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ለጄኔሬተር እና ትራንስፎርመር የቀረጥ ነፃ መብት መፍቀዱን፤ ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገራት ለጤናው ዘርፍ የሚታገኘው ድጋፍ እየቀነሰ መጥቷል ስለመባሉ እንዲሁም ከውጭ በሱዳን የገበያ ቦታ ላይ በደረሰ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በተንሹ የ28 ሰዎች ህይዎት ስለማለፉ፤ የኢራን የእስልምና አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ ላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ልምምድ ስለመጀመሩ፤ ትራምፕ በጄኔቫው የኒውክሌር ድርድር ላይ በተዘዋዋሪ እንደሚሳተፉ ስለማስታወቃቸው እና ቻይና ለካናዳ እና ለብሪታንያ ዜጎች ያለ ቪዛ የመግባት መብት መስጠቷን የተመለከቱ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦ የምርምርና የአሰተዳደር ሰራተኞች በሀገር ውስጥ ለተገኘ የትምህርትና ስልጠና ማስረጃ እንዲያረጋግጡ ማሳሰቢያ ተሰተ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር በኢንቨስትመንት ስራ ላይ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ለጄኔሬተር እና ትራንስፎርመር የቀረጥ ነፃ መብት ፈቀደ፡፡ በሱዳን የገበያ ቦታ ላይ በደረሰ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በተንሹ የ28 ሰዎች ህይዎት አለፈ፡፡ ትራምፕ በጄኔቫው የኒውክሌር ድርድር ላይ በተዘዋዋሪ እንደሚሳተፉ ገለጹ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ! Ethiopia news, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia #ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews ##EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና