У нас вы можете посмотреть бесплатно #ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
66 ሰዎችን የገደለው ድልድይ በጉራጌ ዞን ምሁርና አክሊል ወረዳ የሚገኘው ይህ ድልድይ የ66 ሰዎችን ነፍስ የቀማ ና ለዘመናት ህዝቡን እያስለቀሰ የኖረ ነው። ህብረተሰቡ ይሄን ድልድይ ማለፍ ቢችል የ 10 ብር ትራንስፖርት ተጠቅሞ ወደ ከተማ መግባት ፣ መማርና መገበያየት ይችል የነበረ ቢሆንም ይህ ባለመሆኑ ምክንያት አጠገቡ ያለውን የወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለከተማ ለማግኘት ከ 50 በላይ ኪሎሜትር መጎዝ ይጠብቅበታል። በዚህ ፒስታ መንገድ መደበኛ ትራንስፖርት የሌለ ሲሆን ከመቶ ብር በላይ በአንድ ሰው እያስከፈሉ የሚያጓጉዙ ሞተርና ባጃጆች ብቻ አሉ። በዚህ አካባቢ መብራት ና ንፁህ የመጠጥ ውሀ ቅንጦት ነው። እጅግ በሚያምር ተፈጥሮ ና በሁለት ትላልቅ ወንዞች የተከበቡት እነዚህ ቀበሌዎች በድቅድቅ ጨለማ ተውጠዋል። በዚህ ድልድይ የተነሣ ተማሪዎች ትምህርት አቁመዋል። እናቶች በወሊድ ይሞታሉ። የገበሬው ምርት ቤቱ ውስጥ ይበሰብሳል። ወደ አካባቢው ሄጄ ባየሁት ነገር አዝኛለሁ። በድልድዩ ላይ ስንፏቀቅ ነፍስና ስጋዬ በፍርሀት ተላቋል። የአካባቢው ህዝብ ተሠብስቦ ይህ ጨለማ ይበቃኛል ብሎ ድልድዩን ለማሠራት ኮሚቴ አቋቁሟል። ኮሚቴውም የፕላንና መሠል ስራዎችን አጠናቋል። ስለ ሰው የሚገደው ሁሉ አብሮን ይቁም! አብዱል ባሲጥ ተማም መሀመድ አሊ ዳንኤል ሰይፉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411646908 ስልክ 091 168 7118 0911070801