У нас вы можете посмотреть бесплатно Catalogue exhibition TELSEM Talisman Talismanic Images Samson Kebede Louvre Addis Ababa Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
In 2022, the Louvre Hotel in Addis Ababa is devoting an exhibition to the Ethiopian talismanic art of Samson Kebede.The talismanic paintings draw their tradition from the magic and the prophylaxis of the Ethiopian magic scrolls elaborated by Debteras. This heritage of scrolls of leather from the Egypt of the Pharaohs had been transmitted to them in the Hellenistic space where the use of “diphtherai” (parchment, piece of leather) was widespread. Le Louvre Hôtel d’Addis Abeba consacre en cette année 2022 une exposition à l’art talismanique éthiopien de Samson Kebede. Les peintures talismaniques puisent leur tradition dans la magie et la prophylaxie des rouleaux magiques éthiopiens élaborés par des Debteras. Cet héritage de rouleaux de cuirs issu de l’Egypte des Pharaons leur avait été transmis dans l’espace hellénistique où l’usage des « diphtérai » (parchemin, pièce de cuir) était répandu. በ2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ሉቭር ሆቴል በሰዓሊ ሳምሶን ከበደ የጠልሰም ጥበብ ሥራዎች ላይ ያተኮረ ዐውደ-ትዕይንት ለማድረግ ታቅዷል፡፡ በሥነ-ልሳን እና የጠልሰም ጥበብ ፍኖት በተጓዙት ሊቃውንት ጌድዮን መኰንን እና ጌራ ሜዊ መዝገቡ (ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡)፤ የእነዚህን ሊቃውንት መታሰቢያ መሠረት አድርጎ ዐውደ-ትዕይንት በፈረንሳይ ሀገር ፓሪስ ከተማ ኳይ ብራንይ ሙዚየም በቅርብ ጊዜ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ የእነዚህን ሊቃውንት አሰረ-ፍኖት የተከተለው ሳምሶን ከበደ ማንነት ከባህላዊ የህክምና አዋቂ ቤተሰብ የተመዘዘ ሲሆን፤ ተወልዶ ያደገው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ልጅ ሳምሶን በልጅነት ዕድሜው በጠነከረ የሞራልና ግብረ-ገብ ሥርዓት በደረጃው የሃይማኖት፣ የግብረ-ገብ፣ ባህልና ልማድ ብሎም በአካባቢያዊ ወግ ትምህርቱን ተከታትሏል፡፡ በሶምሶን ማኅደረ-ኅሊና እንደ ንጋት ኰከብ ደምቀው በትዝታ ማኅደሩ ሁሌም የሚታሰቡት ከወላጆቹና ከቤተሰቦቹ ጋር በወርሀ-ታህሳስ ወደ ደብረ-ሊባኖስ ያደርጉ የነበረው የምዕመናን ጉዞ ነበር፡፡