У нас вы можете посмотреть бесплатно ወደዳችሁም ጠላችሁም ከአሁን በኋላ ትከፍላላችሁ! Property Tax Calculation Ethiopian Tax Laws 2025 Property Tax Reform или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አዋጅ የጸደቀ ሲሆን ይህም አዋጅ የንብረት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1365/2017 በሚል ተደንግጎዋል። ስለ ንብረት ግብር አሰራር ( property tax calculation) በዚህ ቪዲዮ ተብራርቱዋል። #የንብረትታክሰአዋጅ #propertytax #የቤትግብር #ethiopia #tax New Property Tax Proclamation Ethiopia, Ethiopia Property Tax Update Ethiopian Tax Laws 2025, Property Tax Reform Ethiopia,Ethiopia Real Estate Tax,Property Tax Changes Ethiopia,Ethiopian Government Tax Policy Property Ownership Tax Ethiopia,Taxation in Ethiopia,Ethiopia Property Ownership Regulations, Property Tax in Ethiopia, Ethiopia Tax Laws Real Estate Tax Ethiopia, Property Ownership Tax, Ethiopian Property Tax Regulations, How to Calculate Property Tax, Tax Compliance in Ethiopia Real Estate Investment Ethiopia,Property Tax Updates 2025 Understanding Ethiopian Taxes አዲሱ የንብረት ታክስ አዋጅ(Property tax proculamation) ውስጥ የተካተቱ ጉዳዮች፥- ታክስ የሚከፈልበት ዋጋ-ከአንድ ንብረት የገበያ ዋጋ ውስጥ ለንብረት ታክስ መሰረት የሚሆነው የንብረቱ ዋጋ 25 በመቶ ነው ከአንድ ንብረት የገበያ ዋጋ ውስጥ ለንብረት ታክስ መሰረት የሚሆነው የንብረቱ ዋጋ 25 በመቶ ነው ከንብረት ታክስ ነጻ የሚደረገው፤ “ዝቅተኛ ገቢ ላለው አንድ ቤተሰብ በመኖሪያነት አገልግሎት እየሰጠ ያለ የመኖሪያ ህንጻ” ነው። የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው የንብረት ታክስ ሳይከፍሉ ቀርተው፤ የመኖሪያ ቤታቸውን በሽያጭም ሆነ በሌላ መልኩ የሚያስተላልፉ ግለሰቦች መክፈል የሚጠበቅባቸው የሁለት ዓመት የታክስ መጠን ብቻ ነው በጸደቀው አዋጅ ላይ በ1986ቱ አዋጅ “የከተማ ቦታ ኪራይን የሚመለከቱት ድንጋጌዎች” ባሉበት እንደሚቀጥሉ በሚል ደንግጉዋል ። የከተማ ቦታ ኪራይን የሚመለከቱት ድንጋጌዎች እንዲሻሩ ያልተደረገው፤ “ከተሞች ከሊዝ ውጪ ባለ ነባር ይዞታ ላይ የከተማ ቦታ ኪራይ የሚሰበስቡት በዚህ አዋጅ መሰረት በመሆኑ” ምክንያት እንደሆነ ለፓርላማ የቀረበው ማብራሪያ ያስረዳል። “አዋጁን ሙሉ በሙሉ መሻር ከተሞች የከተማ ቦታ ኪራይ እንዳይሰበስቡ” የሚያደርግ እንደሆነም ይህ አዋጅ ሲጸድቅ በፓርላማ ላይ ማብራሪያ ተሰጦበታል።