У нас вы можете посмотреть бесплатно ቁጥር (1)የረመዷን ወር ፈታዋዎችና እና መልሶቻቸው በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | أحكام شهر رمضان وفتاوى الصيام или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቪድዮ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም በቂ እና አስተማሪ ምላሾችን (ፈታዋዎችን) ይሰጡበታል። ይህ ቪዲዮ ጾማችን በዕውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ይረዳናል።የተነሱ ጥያቄዎች 1/ነፍሰጡር ነኝ ዶክተሮች አትፁሚ ብለዋኛል ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ? 2/ረመዷን ላይ ከዝሁር በኃላ ወይም ከአስር በኋላ ወይም መጝሪብ አዛን ሊል አካባቢ ሀይድ ብታይ ያንን ቀን እንዴት ታደርጋለች? ፆማ ትውልዶች ወይስ እንዴት ማድረግ ትችላለች? ጅዛኩሙላህ ኸይረን 3/ለፍጡር የተወሰኑ ደቂቃዎች ሲቀሩት መታጠብ ይቻላል ወይ? 4/የተራዊህ ሶላት ለመስገድ የአካባቢ መስጅዶችን ትቶ በጣም ርቆ መሄድ እንዴት ይታያል? 5/ዘካ የወጀበበት ገንዘብ አመት ሊሞላው 2ቀን ሲቀረው ለሰው ብናበድረው ዘካ ይወጅብበታል ወይ? 6/ከወለድ ነፃ ተብሎ በተቀመጠ ገንዘብ ባንክ ቤቱ ገንዘቡ እንዲወልድ አድርጎ ቢጠቀምበት እኛ እንጠይቃለን ወይ? 7/የምሰራው ኮንትራት ቤት ነው ሴትይዋ የምትተዳደረው በዚና ነው እሷ ጋር መስራቴና ደመወዝ መቀበሌ ሀራም ነው ወይ? #RamadanFatwa #UstazAhmedSheikhAdam #ZadulMaad #የረመዷን_ፈታዋ #ፈተዋ #ረመዷን_2026 #فتاوى_رمضان #EthioMuslims