У нас вы можете посмотреть бесплатно Mikaya Behailu - ላንተ ስል (Lyrics) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#MikayaBehaili #LanteSil #mlyrics 🎧 Mikaya Behailu - Lante Sil (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🎵 Follow M Lyrics: https://t.me/at_mlyrics https://vm.tiktok.com/ZMjjmH15C Lyrics | Lante Sil [መግቢያ 1] ሰበቡ ብዙ ነዉ እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበረ [አዝማች 1.1] ምቀኛዉ ብዙ ነዉ እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር [አዝማች 1.2] እናቴን ተዉኩኝ አባቴን ተዉኩኝ ፍቅርህን ብዬ ያለኝን ጣልኩኝ [አዝማች 1.3] ላንተ ስል እራሴን ከፈልኩኝ ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ ላንተ ስል እዉነቴንም ናኩኝ ክብሬንም ማዕረጌንም ተዉክኝ [አዝማች 1.4] ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ ላንተ ስል ፈፅሞ አይቆጨኝም አንድም ቀን አይታሰበኝም [መግቢያ 2] ሰበቡ ብዙ ነዉ እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበረ [አዝማች 2.1] ምቀኛዉ ብዙ ነዉ እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር [አዝማች 2.2] አላየኸኝ አልወደድከኝ ምነዉ ያንቺን ቀን ባልቀረብከኝ [አዝማች 2.3] ላንተ ስል ፍቅርህ ሳይጎድልብኝ አንድም ቀን ሳይቀንስብኝ ላንተ ስል ጤናዬን ጎዳሁኝ ገላዬን በስጋት ጨረስኩኝ [አዝማች 2.4] ላንተ ስል ሀሳብ ሲያንገላታህ ድንጋዩ እንቅፋት ሲመታህ ላንተ ስል እኔስ የሚመስለኝ 'ስብርብር እንክትክት ያልክብኝ' [አዝማች 2.5] ላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ ሰስቼ እንደ ስለት ልጄ ላንተ ስል ለሊት እና ቀን ቀን ክፉህን አያለዉ ሰቀቀን [አዝማች 2.6] ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ ፈጥኜ እንደዉ በደርባባ ላንተ ስል ወድጄህ በሆነ ጥንቱንም ልቤም ባልባከነ [አዝማች 2.7] ላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ ሰስቼ እንደ ስለት ልጄ ላንተ ስል ለሊት እና ቀይ ቀን ክፉህን አያለዉ ሰቀቀን [መዝጊያ] ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ ፈጥኜ እንደዉ በደርባባ ላንተ ስል ወድጄህ በሆነ ጥንቱንም ልቤም ባልባከነ Full Lyrics Video For Lante Sil by Mikaya Behailu on M Lyrics channel. #MikayaBehailu #LanteSil #mlyrics