У нас вы можете посмотреть бесплатно Mikaya Behailu - Ante Lij (Lyrics) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Mikayabehaili #mlyrics #antelij 🎵 Follow M Lyrics On telegram: https://t.me/at_mlyrics 🎧 Mikaya Behailu- Ante Lij(Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! ✅️ Lyrics | Ante Lij (አንተ ልጅ) [መግቢያ 1] አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ ትናፍቀኛለህ ዛሬም እንደ ጥንቱ ዛሬም እንደ ጥንቱ..ዛሬም ከትናንቱ [አዝማች 1.1] እንዴትስ ልርገመዉ ያን ልጅነቴን ካንተ ያገናኘኝን ዉበት ጉልበቴን እንዴት ልመርቀዉ ያን ልጅነቴን ካንተ የለየኝን እንበኝነቴን [አዝማች 1.2] 'አሃ' የመጡት የሄዱት 'አሃ' ባንተ የተላኩት 'አሃ' እንኳን ሊደርሱብህ 'አሃ' ዘርፍህን አልነኩት 'አሃ' ባል ከግቢ ይሉኛል 'አሃ' ወዴት ላረገዉ ነዉ 'አሃ' የሰራ አከላቴን 'አሃ' ብቻህን ወርሰኸዉ [አዝማች 1.3] ቆሜ ቀረ ብሎ ልቤ መች ይባባል ሺ ሰዉ ይመልሳል ትዝታህ ያጠግባል ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ እድሜ እንደ ጥላ ይለፍ [አዝማች 1.4] ቆሜ ቀረ ብሎ ልቤ መች ይባባል ሺ ሰዉ ይመልሳል ትዝታህ ያጠግባል ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ እድሜ እንደ ጥላ ይለፍ [መግቢያ 2] አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ ትናፍቀኛለህ ዛሬም እንደ ጥንቱ ዛሬም እንደ ጥንቱ..ዛሬም ከትናንቱ [አዝማች 2.1] ደጄን ሞልቶ ተርፏል በሃሳብ ተከብቤ ሰዉ ያለ አይመስለኝም አንድም አጠገቤ አስር ወዳጅ ይዤ አንድም ላይፈይዱ ፍቅርህን አበዙት ሲመጡ ሲሄዱ [አዝማች 2.2] 'አሃ' ለመጣዉ ለሄደዉ 'አሃ' ስላንተ ሳወራ 'አሃ' ቀረት ቀረት አለ 'አሃ' ሁሉም እየፈራ 'አሃ' በጨዋታ መሃል 'አሃ' በየጣልቃ ወሬ 'አሃ' ትዝታህ ትዳሬ 'አሃ' ሙያ ቁም ነገሬ [አዝማች 2.3] ቆሜ ቀረ ብሎ ልቤ መች ይባባል ሺ ሰዉ ይመልሳል ትዝታህ ያጠግባል ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ እድሜ እንደ ጥላ ይለፍ [መዝጊያ] ቆሜ ቀረ ብሎ ልቤ መች ይባባል ሺ ሰዉ ይመልሳል ትዝታህ ያጠግባል ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ እድሜ እንደ ጥላ ይለፍ #Mikayabehaili #antelij #mlyrics