У нас вы можете посмотреть бесплатно የቅዱስ ዑራኤል አስደናቂ ታሪክና የተራዳኢነቱ ተአምራት | Kidus Urael или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ስለሆነው ስለ ቅዱስ ዑራኤል ሰፊና ጥልቅ ታሪክ እንመለከታለን። ቅዱስ ዑራኤል በቤተክርስቲያን ታሪክና በቅዱሳት መጻሕፍት ዘንድ ያለው ስፍራ፣ በተለይም ለኢትዮጵያ ካለው ልዩ በረከት ጋር ተያይዞ በዝርዝር ቀርቧል። ቅዱስ ዑራኤል ማነው? ትርጓሜ ስሙስ ምን ማለት ነው? ለእዝራ ሱቱኤል ጥበብን ስለመግለጡ። በጌታችን ስቅለት ወቅት የክርስቶስን ደም በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በዓለም ላይ ስለመርጨቱ። ይህ መንፈሳዊ ትምህርት ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ይተባበሩን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ቅዱስ_ዑራኤል #KidusUrael #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #የቅዱሳን_ታሪክ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Orthodox #መንፈሳዊ_ትምህርት #SaintsHistory