У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥር 22 | የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በዓለ ሲመቱ | የብርሃን መላእክ | ቅዱስ ዑራኤል | በቅዱስ ዑራኤል ምልጃ ብርሃን የሚያገኙበት ቀን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በወርሃ ጥር በ22ኛው ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት የምታከብረውን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በዓለ ሲመቱ ይመልከቱ። በዚህ ቪዲዮ የቅዱስ ዑራኤልን ስም ትርጉም፣ መንፈሳዊ ክብር፣ አገልግሎት እና የበዓሉን መንፈሳዊ ትምህርት እንመለከታለን። ቅዱስ ዑራኤል የእግዚአብሔር ብርሃን መላእክ ሆኖ ለሰው ልጆች ጥበብንና ማስተዋልን ይሰጣል ተብሎ ይታመናል። ይህን ቪዲዮ በመመልከት በቅዱሱ ምልጃ መንፈሳዊ ብርሃንና ሰላም እንድታገኙ እንመኛለን። ቪዲዮውን ወድዳችሁ 👍 Subscribe, Like & share በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ። #MESFIN1_30[365] #EthiopianOrtodox #ቅዱስ_ዑራኤል #ሊቀ_መላእክት #በዓለ_ሲመቱ #ጥር22 #የመላእክት_በዓል #የእግዚአብሔር_ብርሃን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ የቅዱሳን ገድል፣ የቅዱሳን በዓላት የቅዱሳን ታሪክ ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!