• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጥር 12 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የጥር 12 ሥንክሳር 3 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥር 12 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጥር 12 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥር 12 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጥር 12 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጥር 12 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ ጥር 12 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የከበረ መልአክ የመላእክት አለቃ የሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው በዚች ቀን እስራኤል ወደ ተባለ ያዕቆብ እግዚአብሔር ልኮታልና ከወንድሙ ከኤሳውም ፈርቶ ሳለ አዳነው ። ዮርዳኖስንም አሻግሮት ወደ እናቱ ወንድም ወደ ላባ ሔደ ። እርሱም ሁለቱን ልጆቹን ልያንና ራኄልን አጋባው ከዚህም በኋላ ከብዙ ገንዘቡና ከልጆቹ ጋርመንገዱን እየጠረገና እያቀና በሰላም በጤና ወደ አገሩ መለሰው ወንድሙ ኤሳውም በፍቅር በሰላም ተቀበለው ስለዚህም የሊቀ መላእክት ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ሆነ ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ በከበረ መልአክ አማላጅነት ይማረን ለዘላለሙ አሜን ። በዚችም ዕለት የምሥራቅ ሰው ጽኑዕ ኃይለኛ የሆነ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ በሰማዕትነት ሞተ ። ይህም ታላቅ ተጋዳይከአንጾኪያ አገር ሰዎች ከመንግሥት ወገን ነው የአባቱ ስም ሲድራኮስ ይባላል ለንጉሥም የጭፍራ አለቃ ነው የእናቱም ስም በጥሪቃ ይባላል ትርጓሜውም እመቤት ማለት ነው ። ንጉሥ ኑማርያኖስም በጦርነት ውስጥ በሞተ ጊዜ ልጁ ዮስጦስም በጦርነት ውስጥ ነበር መንግሥትም ያለ ንጉሥ ነበረች የቴዎድሮስ አባት ሲድራኮስና ፋሲለደስ ዲዮቅልጥያኖስ ነግሦ ሃይማኖቱን እስከ ካደ ድረስ የመንግሥቱን አስተዳደርይመሩ ነበር ። እርሱም ዲዮቅልጥያኖስ አስቀድሞ ከላየኛው ግብጽ የሆነ የዮስጦስ እኅት የንጉሥ ኑማርዮስ ልጅ ሚስት ሆነችውና አነገሰችው ። ቅዱስ ቴዎድሮስም በአደገ ጊዜ በጦርነት ውስጥ ፈጽሞ ኃይለኛ ሆነ እርሱ ቅዱስ ቴዎድሮስ በሚሔድበት ጦርነት ሁሉ ጠላቶቹን ድል አድርጎ ያሳድዳቸዋል የፋርስ ሰዎችም ቴዎድሮስ ወደእናንተ መጣ ሲሏቸው ልባቸው ይሰበራል ይገዙለታልም ከእነርሱም ውስጥ ቴዎድሮስ የሮማውያን አምላክ ነው የሚሉ አሉ ። ለዲዮቅልጥያኖስ ክህደት ምክንያት የሆነ የቊዝ ንጉሥን ልጅ ኒጎሚዶስን ሁለት ጊዜ የማረከው እርሱ ነው ከአባ አጋግዮስም ዘንድ በአኖረው ጊዜ አጋግዮስ በኒጎሚዶስ ክብደት ልክ ወርቅ አስመዝኖ ከቊዝ ንጉሥ ተቀብሎ ወደ አባቱ መልሶታልና ። የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም በጦርነት ቦታ ቡናቢስ በሚባል ወንዝ አጠገብ ሳለ ስሙ ለውንድዮስ የሚባል ወዳጁም ሳለ ከዚህም በኋላ በአንዲት ሌሊት ራእይን አየ ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ መሰላል አለ ። በላዩም በታላቅ ዙፋን ጌታችን ተቀምጧል በዙሪያውም የብዙ ብዙ አእላፍ መላእክት ያመሰግናሉ ከበታቹም ታላቅ ከይሲ ነበረ በዙፋኑ ላይየተቀመጠውም ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሆይ ለኔ ልጄ ልትሆነኝ ትወዳለህን አለው ። ቴዎድሮስም አቤቱ አንተ ማነህ አለ ጌታችንም እኔ የአብ አካላዊ ቃል ኢየሱስ ነኝ ለአንተም ስለ ስሜ ደምህ ይፈስ ዘንድ አለህ አለው ። በዚያንም ጊዜ ከቆሙት አንዱ ወሰደውና በእሳት ባሕር ሦስት ጊዜ አጠመቀው ሁለመናውም በመንበሩ ዙሪያ እንደቆሙት ሆነ ። ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ጌታችንን ከወዳጄ ከለውንድዮስ መለየት አልሻም አለው ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰለት እርሱ ብቻ አይደለም ለቊዝ ሰራዊት መኮነን የሆነ ኒቆሮስም ነው እንጂ ። ከዚህም በኋላ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ አየ እነዚያ መላእክትም ለውንድዮስንና ኒቆሮስን አጠመቋቸው ከእሳት ባሕር ውስጥ አጠመቋቸውና እነርሱን ለቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሰጡት ከእንቅልፉም በነቃ ጊዜ ራእይን እንዳየ ለለውንድዮስ ነገረው ፈጽሞ ደስ ብሏቸው እርስ በርሳቸው ተሳሳሙ ። ከዚህም በኋላ የቁዝ የሠራዊት አለቃ ኒቆሮስ ወዳለበት የእግዚአብሔር ኃይል ተሸከመቻቸው እርሱም በደስታ ተቀብሎ አስቀድሞ እንደሚያውቃቸው አቅፎ ሳማቸው እነርሱም እንዳዩት ያንን ራእይ ነገራቸው እጅግም አደነቁ ኒቆሮስም ቴዎድሮስ በናድሌዎስን እኔንና ወንድሜ ለወንድዮስን ለአንተ በእጅህ እንደሰጡን ወንድሜ ሆይ ዕወቅ አለው ። ከዚህም በኋላ በዚያን ጊዜ ወደ ሠራዊቶቻቸው መጡ በክብርባለቤት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ስሙ ደማቸውን ሊአፈሱ ተስማሙ ። ከንጉሠ ቁዝ እንዴት ዕርቅ እንዳደረገ ሊጠይቀው ያን ጊዜ ንጉሥ ወደ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ላከ ዲዮቅልጥያኖስ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ክዶ ጣዖታትን በአመለከ ጊዜ ስለዚህ የቊዝ ሰዎች እጅግ ደስ ብሏቸዋልና ። የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ሠራዊቱን ነፍሱን ከሰይፍ ሊያድን የሚወድ ወደ ፈለገው ይሒድ የክብር ባለቤት ስለሆነ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግን መጋደልን የሚሻ ከእኛ ጋር ይኑር አላቸው ። ሁሉም በታላቅ ድምፅ አንተ የምትሞትበትን ሞት እኛ ከአንተ ጋራ እንሞታለን አምላክህም አምላካችን ነው ብለው ጮኹ የተመሰገነ ቴዎድሮስም ዳግመኛ ነገራችሁ እውነት ከሆነ ሁላችሁም ወደዚህ ወንዝ ወርዳችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሦስት ጊዜ ተጠመቁ አላቸው ። በዚያንም ጊዜ ልብሳቸውን አውልቀው ወደ ወንዙ ወርደው እንዳላቸውም ተጠመቁ ከውኃውም ሲወጡ ከሰማይ እንዲህ የሚል ቃልን ሰሙ ምስክሮቼ በርቱ ጽኑ አሸናፊዎችም ሁኑ እኔ ከእናንተ ጋር እኖራለሁና ። የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ወደ አንጾኪያ ከተማ አቅራቢያ በደረሰ ጊዜ ሠራዊቱን ከከተማ ውጭ ትቶ ከሁለቱ ወዳጆቹ ከለውንድዮስና ከኒቆሮስ ጋር ገባ ንጉሥም በክብር ተቀበሎ ስለ ጦርነት ወሬ ስለ ሠራዊቱም ጠየቀው እርሱም የሆነውን ሁሉ ነገረው ። ከዚህም በኋላ ለአጵሎን ስለ መስገድ አወሳ የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ንጉሡን ገሠጸው ዘለፈውም እንዲሁም ወዳጆቹ ለውንድዮስና ኒቆሮስ ንጉሡን ረገሙት እርሱም ተቆጣ ለውንድዮስንና ኒቆሮስን ወደ ሚዶን አገር ወስደው በዚያ ያሠቃዩአቸው ዘንድ አዘዘ ። ኒቆሮስ የፋርስ ሀገር የሠራዊት አለቃ መኰንን ስለነበረ ከፋርስ ሰዎች የተነሣ ዲዮቅልጥያኖስ ፈርቷልና በዚያም ለውንድዮስንና ኒቆሮስን በአሠቃዩአቸው ጊዜ በዚች ቀን ጥርዐሥራ ሁለት የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ ። የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስን ግን ኮሞል በሚባል ታላቅ እንጨት ላይ አስተኝተው ቊጥራቸው መቶ ኃምሳ ሦስት በሆኑ በረጃጅም የብረት ችንካሮች እንዲቸነክሩት አዘዘ ። እግዚአብሔርም መልአኩን ሚካኤልን ወደርሱ ልኮ በመከራው ሁሉ አጸናው ። በዚያንም ጊዜ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጸለትና የመረጥኩህ ቴዎድሮስ ሆይ ሰላም ይሁንልህ ይህን ሁሉ መከራ ስለ ስሜ ታግሠሃልና ብፁዕ ነህ ይህን ከሀዲ ንጉሥ ታሳፈረው ዘንድ እሊህን ብረቶች ከሥጋህ ውስጥ አውጥቼ እንዳድንህ ትሻለህን አለው ። ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ጌታችንን እንግዲህስ ስለ ከበረ ስምህ መሞት ይሻለኛል አለው ። ሁለተኛም የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጄ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሆይ እነሆ ሦስት አክሊላትን አዘጋጅቼልሃለሁ አንደኛው ስለ ድንግልናህ ሁለተኛው የዚህን ዓለም ክብር ትተህ መከራ ስለመቀበልህ ሦስተኛው ስለ ስሜ ደምህን ስለ አፈሰስክ ነው አለው ። እኔም ቃል ኪዳንን ሰጠሁህ ስምህን ለሚጠራና መታሰቢያህን ለሚያደርግ በሁሉ ቦታ ከመከራው ሁሉ አድነው ዘንድ ለድኆችም ምጽዋት የሰጠውን ስለ አንተ በቤተ ክርስቲያን መባ ያገባውን የገድልህን መጽሐፍ የጻፈውንና ያጻፈውን ቤተ ክርስቲያንህንም የሠራውን ሁሉንም ኃጢአቱን ይቅር ብዬ መንግሥተ ሰማያትን አወርሰዋለሁ ። ጌታችንም ይህን ቃል ኪዳን ከሰጠው በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ ቴዎድሮስም ሦስቱን አክሊሎች ሲሰጡት ሦስቱን መላእክት አየ በዚያንም ጊዜ የከበረች ነፍሱን በእግዚአብሔር እጅ ሰጠ ። ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ከአረፈ በኋላ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ለጣዖታት ያሰግዱአቸው ዘንድ ወደ ቅዱስ ቴዎድሮስ ሠራዊት የጣዖታቱን ካህናት ላከ ሁለተኛም ንጉሥን የሚወድ ለአማልክት ይስገድ እያለ የሚዞር ዓዋጅ ነጋሪ አዘዘ ። የቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሠራዊትም የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ከሆነ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አምላክ የለም ብለው ሁሉም ጮኹ ንጉሡም ሰምቶ ራሶቻቸውን በሰይፍ ይቆርጧቸው ዘንድ አዘዘ ። ቁጥራቸውም ሁለት መቶ ኃምሳ እልፍ ሆነ በሰማዕታት ራሶች ላይ አክሊልን የሚያኖሩ ብርሃናውያን መላእክት አየሩን መሉት በዚችም ቀን የክብር ባለቤት ጌታችንና ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ ክፍል በሆነች በቃና በሠርግ ቤት የሠራው የተአምራቱ መታሰቢያ ይደረግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ሠሩ ። ቅዱስ ወንጌል እንደ ተናገረ ይህች የተአምራቱ መጀመሪያ ናት ውኃውን ለውጦ መዓዛው የሚጥም ጣፋጭ ወይን አድርጎታልና ። አምላከ ቅዱሳን ወይነ ቃና ፍቅሩን ያሳድርብን ። ከድንግል እናቱ ምልጃና ከቅዱሳኑ በረከትም አይለየን ። ጥር ፲፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቃና ዘገሊላ ፪.ቅዱስ ያዕቆብ እሥራኤል ፫.ቅዱስ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ፬.ቅዱሳን ለውንድዮስ እና ኒቆሮስ ፭."፪.፭ ሚሊየን" ሰማዕታት የቅዱስ ቴዎድሮስ ማሕበር ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም ። ውሃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር ። አሳዳሪውም ሙሽራውን ጠርቶ ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል ። ከሰከሩም በሁዋላ መናኛውን ። አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው ። ዮሐ. ፪፥፱ ‪@Seni1384‬ ‪@Donkeybego‬ ‪@OrtodoxTewahedo21‬

Comments
  • የጥር 11 ሥንክሳር#እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሣችሁ#አባ ወቅሪስ#ቅዱስ እንጣልዮስ#ባሕረ ጥምቀት#በጃንሜዳ 3 недели назад
    የጥር 11 ሥንክሳር#እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሣችሁ#አባ ወቅሪስ#ቅዱስ እንጣልዮስ#ባሕረ ጥምቀት#በጃንሜዳ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የየካቲት 6 ሥንክሳር#ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት#ቅዱሳን አቡቂርና ዮሐንስ#ቅድስት አትናስያና ልጆቿ ሰማዕትነት ተቀበሉ 1 день назад
    የየካቲት 6 ሥንክሳር#ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት#ቅዱሳን አቡቂርና ዮሐንስ#ቅድስት አትናስያና ልጆቿ ሰማዕትነት ተቀበሉ
    Опубликовано: 1 день назад
  • tsegazeab mengistu is live! Трансляция закончилась 41 минуту назад
    tsegazeab mengistu is live!
    Опубликовано: Трансляция закончилась 41 минуту назад
  • የቬሮኒካ ያልተሰማ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv 2 месяца назад
    የቬሮኒካ ያልተሰማ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    Опубликовано: 2 месяца назад
  •  ጸሎት ከመጀመራቹ በፊት ይሕንን ስሙ|| በጸሎት ብዛት ሰይጣን አይሸነፍም||አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 1 месяц назад
    ጸሎት ከመጀመራቹ በፊት ይሕንን ስሙ|| በጸሎት ብዛት ሰይጣን አይሸነፍም||አባ ገብረ ኪዳን ስብከት
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ትንሹ ብላቴና ዳዊት ግዙፉን ጎልያድን ገጠመው | አስደናቂ የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ #beamarigna #ዳዊትና ጎልያድ 3 месяца назад
    ትንሹ ብላቴና ዳዊት ግዙፉን ጎልያድን ገጠመው | አስደናቂ የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ #beamarigna #ዳዊትና ጎልያድ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ዳጣ ክፍል 58 4 часа назад
    ዳጣ ክፍል 58
    Опубликовано: 4 часа назад
  • 🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan 2025 4 недели назад
    🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan 2025
    Опубликовано: 4 недели назад
  • የጀኔራሎቹ ስብሰባ በአዲስ አበባ ፤ ገዱ ስለምርጫውና ተቃውሞ፤ ዶ/ር ቴድሮስና  የአማራ ክልል ጦርነት፣ የለቀቁት የዐቢይ ሽርክ |ETHIO FORUM 9 часов назад
    የጀኔራሎቹ ስብሰባ በአዲስ አበባ ፤ ገዱ ስለምርጫውና ተቃውሞ፤ ዶ/ር ቴድሮስና የአማራ ክልል ጦርነት፣ የለቀቁት የዐቢይ ሽርክ |ETHIO FORUM
    Опубликовано: 9 часов назад
  • የጥር 22 ሥንክሳር#የቅዱስ እንጦንዮስ ልደትና እረፍት#ቅዱስ ዑራኤል#ቆብ ቀዶ መስፋት ምን ማለት ነው#ደቅስዮስ 2 недели назад
    የጥር 22 ሥንክሳር#የቅዱስ እንጦንዮስ ልደትና እረፍት#ቅዱስ ዑራኤል#ቆብ ቀዶ መስፋት ምን ማለት ነው#ደቅስዮስ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ጥር 22 | የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በዓለ ሲመቱ  |  የብርሃን መላእክ | ቅዱስ ዑራኤል  |  በቅዱስ ዑራኤል ምልጃ ብርሃን የሚያገኙበት ቀን 2 недели назад
    ጥር 22 | የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በዓለ ሲመቱ | የብርሃን መላእክ | ቅዱስ ዑራኤል | በቅዱስ ዑራኤል ምልጃ ብርሃን የሚያገኙበት ቀን
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የመጨረሻ ውሳኔ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታውን ሰበሩ! የባህር በር ጥያቄ አፍሪካ ህብረት ዘንድ ደረሰ! | Gebeya | Ethiopia 1 час назад
    የመጨረሻ ውሳኔ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታውን ሰበሩ! የባህር በር ጥያቄ አፍሪካ ህብረት ዘንድ ደረሰ! | Gebeya | Ethiopia
    Опубликовано: 1 час назад
  • ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | 2 года назад
    ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
    Опубликовано: 2 года назад
  • በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael 3 месяца назад
    በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • 🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ 6 месяцев назад
    🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • የጥምቀት መዝሙር ስብስብ Ethiopian Orthodox Epiphany songs collection 4 недели назад
    የጥምቀት መዝሙር ስብስብ Ethiopian Orthodox Epiphany songs collection
    Опубликовано: 4 недели назад
  • የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ 5 дней назад
    የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ
    Опубликовано: 5 дней назад
  • የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ 1 месяц назад
    የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 6 лет назад
    "በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    Опубликовано: 6 лет назад
  • #መጽሓፍ ስንክሳር ዘጥሪ 12 መዘከርታ በዓሉ #በናድሌዎስ ቴዎድሮስ ምስራቃዊ # መርዓ ቃናዘገሊላ#መዘከርታ ዮልያኖስ ሰማዕት ምስ ዳኒኤል መነኮስ#ልደት ያዕቆብ 3 недели назад
    #መጽሓፍ ስንክሳር ዘጥሪ 12 መዘከርታ በዓሉ #በናድሌዎስ ቴዎድሮስ ምስራቃዊ # መርዓ ቃናዘገሊላ#መዘከርታ ዮልያኖስ ሰማዕት ምስ ዳኒኤል መነኮስ#ልደት ያዕቆብ
    Опубликовано: 3 недели назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5