У нас вы можете посмотреть бесплатно Deacon Ashenafi mekonen Betekirstian (ቤተ ክርስቲያን) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ትምህርት የሚናገረው ስለ ቤተክርስቲያን ነው:: ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ናት:: ከክርስቶስ ሃሳብ ውጭ የሆነ ነገርን ሁሉ አታስተናግድም:: አንዳንድ ሰዎች የግላቸው እየመሰላቸው በግል ጥቅም ተይዘው የክርስቶስን ክርስቲያን እንደራሳቸው ሃሳብ ሊወስኑ ይፈልጋሉ:: አንዳንዶቻችን ደግሞ የግለሰብ እየመሰለን የክርስቶን ቤተ ክርስቲያን ለግለሰቦች እንሰጣለን:: እስቲ ከስጋ ሃሳብ እንላቀቅና የክርስቶስን ሃሳብ እንረዳ:: በትክክል ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ናት:: ከዚህ ውጭ መልስ የለም:: "እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ።" ኤፌ 5:27