У нас вы можете посмотреть бесплатно или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopian ድንቄም ብርቄምን በእንግሊዘኛ @GEBEYANU በዛሬው ሻይ ቡና የደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ሰሞን የመጨረሻው የገበያኑ ዝግጅት ነው፡፡ የባንክ ባለሙያው በፍቃዱ ቸርነት ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ድባቴ ውስጥ በነበረባቸው የመጨረሻዎቹ ዓመታት የቅርብ ወዳጁ የነበረ፤ ደጀን የማነ በእስራኤል አገር ለዶክትሬት ዲግሪ በመማር ላይ የሚገኝ እና ማስተርሱን ሲያጠና የዶክተር ደረጀ ተማሪ እና የምርምር ተመካሪው የነበረ፤ ሁለቱም ከዶክተር ደረጀ ጋር በነበራቸው ግንኙነት የሚያስታውሷቸውን አጋጣሚዎች እና ልምዶች ከሰሎሞን ሹምዬ ጋር ይጫወታሉ፡፡ በቀደሙ ሁለት ቪዲዮዎች ላይ ስሟ የተጠቀሰው አስቴር ማንነት እና የዶክተር ደረጀ መልዕክት መነሻ ምክንያትም ተነስቷል፡፡ ዝግጅቱ በየመሃሉ ፈታ እና ዘና በሚያደርጉ ወጎች የታጀበ ሲሆን ከሃዘን እና ተካዜ ይልቅ የዶክተር ደረጀን እውነተኛ ሰብዕና ለማስታወስ ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ መልካም ቆይታ! #ድንቄም ብርቄምን በእንግሊዘኛ #ethiopia ስለድህነት ሲያወራ #ድሃ መሆን ያምርሃል Today on Shay Buna In the final episode of Dr. Dereje Zeleke’s first-year memorial series by GEBEYANU, Solomon Shumiye hosts Befekadu Cherinet, a seasoned bank professional and close friend of Dr. Dereje in his final years, together with Dejen Yemane, his former student and Master’s advisee, now a PhD student in Israel. In this relaxed and entertaining conversation, they share personal experiences and fond memories that reveal the warm and inspiring personality of Dr. Dereje—shining a light on his true character rather than focusing on sorrow and grief. Stay to the END! #ShayBuna #TesfayeHailemariam #Bashaye #SolomonShumiye #Ethiopia #Comedy #History #TalkShow #gebeyanu #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiantiktok #Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #abelbirhanuየወይኗ #ebs #duet Join this channel to get access to perks: / @gebeyanu GEBEYANU