У нас вы можете посмотреть бесплатно Adwa in Atlanta 2025 | አድዋ ንጉሡ በሰረገላ አትላንታን ዞሩ ... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጉዞ ዓድዋ በአትላንታ እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ቅዳሜ March 1,2025 ከጠዋቱ 7am ስድስተኛው ዙር ጉዞ ዓድዋ በስቶን ማውንቴን ተራራ! ኢትዮጵያውያን በህብረት ጠዋት ወደ ተራራው ግርጌ (ወረኢሉ) ተገናኝተን የዓድዋ ጦርነት መነሻ ታሪክ የውጫሌ ውል፤ የእቴጌ ጣይቱን የጦርነት አነቃቂ ንግግር፤የአፄ ሚኒሊክ የክተት አዋጅ ሰምተን በፉከራና በቀረረቶ ታጅበን ተራራውን እንወጣለን፤ በጉዞ ላይ ስለ አምባላጌው፤ስለ መቀሌው ጦርነት፤በመጨረሻም ወደ ተራራው ጫፍ ዓድዋ በመድረስ ታሪኩን እንማራለን፤ጀግኖቻችን እንዘክራለን፤ሰንደቃላማችን እናውለበልባለን። ታሪካችን ለልጆቻችን እናስተላልፋለን። ዓድዋ - የአንድነታችን የድል ውጤት Copyright © 2024 Afrolink. All rights reserved.