У нас вы можете посмотреть бесплатно ጾም በማን ላይ ግዴታ ይሆናል? | 4ቱ የጾም ቅድመ ሁኔታዎች | ክፍል 4 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፤ በዚህ በክፍል 4 ትምህርታችን 'ኢልማም ፊ አህካሚ አስ-ሲያም' ከተሰኘው ኪታብ ላይ የጾም ግዴታ የመሆን መስፈርቶችን (ሹሩጡ ዉጁቢስ-ሲያም) በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ጾም ግዴታ የሚሆንባቸው 4 መስፈርቶች ምንድን ናቸው? ሙስሊም ያልሆነ ሰው ቢጾም ተቀባይነት አለው? የአእምሮ ጤና እና ጾም ያላቸው ግንኙነት። ለአቅመ አዳም/ሄዋን መድረሻ ምልክቶች (በወንዶችና በሴቶች)። የሂጅራ አቆጣጠር እና የዕድሜ ስሌት በኢስላም ያለውን ልዩነት እናብራራለን። ይህ ትምህርት በተለይ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲከታተሉና ታዳጊዎችም ግዴታቸውን እንዲለዩ ይረዳል። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። #Ramadan #Ethiopia #Islam #Amharic #Dawa #Muslim #ረመዳን #ኢትዮጵያ #ደርስ #Fiqh #Siyam #IslamicEducation #Kitab #የጾም_ህግጋት #ኢልማም_ፊ_አህካሚ_አስ_ሲያም #ፊቅህ #አህካሙ_ሲያም #HalalMedia #EthioMuslim #IslamicReminder #AmharicDawa #የረመዳን_ትምህርት