У нас вы можете посмотреть бесплатно የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ዋና ዋና መንስኤዎች#1|Common Causes of Low Self- Esteem| Amharic by InsideOut или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ? ይህ አምስተኛ ሳምንታዊ ቪዲዮ ነው። በዚህ ቪዲዮ የምናየው የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት/ Common Causes of low self-esteem/ 10 ዋና ዋና መንስኤዎችን ይሆናል። አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት በተለምዶ የበታችነት ስሜት የምንለዉ ማለት ነው። የበታችነት ስሜት ምክንያት በራስ መተማመን እጦት እንደሆነ ይነሳል። የበታችነት ስሜት ዋናው መሰረቱ ግን አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ነው ። በመሰረቱ የሰው ልጅ ሁሉም ሲወለድ/ሲፈጠር ለራሱ ያለው ግምት ሙሉ ነው። ብዙ ጊዜ ህፃናትን ተፈጥሮአዊ እክል ካልገጠማቸው በልጅነታቸው ቀና፣ ጥሩ ጥሩ ነገር የሚያስቡ፣ በራሳቸው የሚያምኑ፣በጣም ተጫዋች፣ ደስተኛ ፣ የይቻላል መርህ ተምሳሌት አድርገን ልንወስዳቸው እንችላለን። ከዛም ከልጀነት ጀምሮ በሚያጋጥማቸው ሁኔታዎችና ሰዎች ምክንያት ለራሳቸውን የሚሰጡት ግምት ተጠብቆ ሊቆይ ወይ ሊቀንስ ይችላል። ሊጠበቅ ወይ ሊሰረቅ ይችላል። በህይወታችን የምናገኛቸው ሰዎችም ሆኑ የምናልፍባቸው አጋጣሚዎች ለራሳችን ከምንሰጠው ግምት የሚሰጡን ወይም የሚወስዱብን ነገር አለ። ከራስ የሚሰጥ ግምት ጋር በተያያዘ በተለይ ወላጆች ልጆቻቸውን ሊረዱ ወይም ባለማወቅ ሊጎዱ ይችላሉ። የወላጆች ስራ በጣም ከባድ/demanding/ በመሆኑ ልጆችን ማሳደግ እንደየዘመኑ እንደየጊዜው ሁኔታ ከቤተሰቦቻችን ከተማርነው ልምድ በተጨማሪ በቂ የልጆች አስተዳደግ እውቀትና ክህሎት ትዕግስትም ጭምር ይጠይቃል። እስከመጨረሻው ከኔ ጋር ቆዩ ። 🔥 ለቅምሻ ያህል:- የትላንት የህይወታችን ገጠመኞች ፣ ከወላጆች አሳዳጊዎች ሌሎች ለኛ ቅርበት ካላቸው ሰዎች ጋር የነበረን/ያለን ተግባቦት/ለራሳችን ያለንን አመለካከት shape ለማድረግ እንዴት አስተዋፆ እንደሚያደርጉ በአጭሩ እናያለን። 🎞 ሰፋ ያለ ትንታኔ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ። ✍ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ዘወትር አርብ ከ10፡30 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን +251 991 33 16 99 ነፃ የስልክ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። 👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿 ✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን። 💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏 እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው። YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል ። YouTube videos on self-esteem: https://bit.ly/3goQtPh https://bit.ly/2WzNjQT http://bitly.ws/8oU2 https://bit.ly/2YZaplw https://bit.ly/3fgw3Yc 👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ። YouTube channel: https://bit.ly/3goQtPh Facebook page: / insideoutet Telegram channel: t.me/InsideOutEth t.me/InsideOutEth_bot Email: InsideOutEth2020@gmail.com #የበታችነትስሜትመንስኤዎች, #lowselfesteem, #አሉታዊለራስየሚሰጥግምት