• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut скачать в хорошем качестве

የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut 5 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች #1|How to Build Self-Esteem Amharic by InsideOut

ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ? እንደተለመደው ሳምንታዊ ቪዲዮአችንን ይዘን ቀርበናል። የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች የመጀመሪያው ክፍል ነው። ይህ የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ላይ ወሳኙና በጣም ጠቃሚው ክፍል ስለሆነ ሁላችሁም እንድታዳምጡት እንዲሁም ለሌሎችም share እድታደርጉት እጋብዛለሁ። ቪዲዮው በእናንተ ኢንሳይደሮች በተደጋጋሚ የቀረበ በመሆኑ ሰፋ አድርገን በሁለት ክፍል በማቅረብ በቂ መረጃ ለማድረስ አቅደናል። ወደ ዋናው ፍሬ ሀሳብ ለመግባት ከሁሉም በፊት የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምትን ለማሸነፍ እንደ ቅድመ-ሁኔታ ከፍተኛ ፍላጎት፣ ጥረትና ፅናት ያስፈልጋል። ብዙዎቻችን ህይወታችንን እየመራን ያለነው በልጅነታችን በተቀረፀው አመለካከት/አስተሳሰብ/ እምነት ነው። በወጣትነት ጊዜም ሆነ በአዋቂነት ጊዜም ራሳችን አስበን ውስጣችን አዳምጠን ሰለ ህይወታችን ውሳኔ ላይ አንደርስም። እንዲሁም የህይወታችንን ሂደት አንመረምርም ማስተካከያን አንወስድም። ይህ የብዙ ችግሮቻችን ምንጭ ነው። ሁለት የአመለካከት አይነቶች አሉ። ስንወለድ ይዘነው የመጣነውና የተማርነው። አዎንታዊና አሉታዊ። እውነተኛና በሀሰት የተመሰረተ አመለካከት ነው ። አንደኛው ራሳችንን ሆነን እንድንኖር አጋዥ ሲሆን ሌላኛው በህይወት የምንፈልገውን እንዳናገኝ ራሳችንን እንዳንሆን ማነቆ ነው። በውስጣችን ያለን እምነት ለሁሉም ነገሮች መሰረት በመሆኑ insideout approach በመከተል ወደ ራሳችን በማየት ከውስጣችን ያለውን አሉታዊ አመለካከት መለየት ወሳኝ ነው። ምክንያቱም ሌሎች የምናደርጋቸውን ጥረቶች በሙሉ መሰረት ስለሆነ ። የበታችነት ስሜት ምክንያቱ ምንም ቢሆን ለማሸነፍ ዋናውና የመጀመሪያው በህይወትህ ደስተኛና ስኬታማ እንዳትሆን ማነቆ የሆነብህን አሉታዊ አመለካከት/እምነት መለየት ከዛም ማስወገድ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው ። በልጅነት ጊዜ የተፈጠረውን እንዲሁም በተለያዮ ጊዜያትና ሁኔታዎች የተማርናቸውን አሉታዊ አመለካከቶ መለየት እና ወደ አዎንታዊ መቀየር ችግሩን ከምንጩ ለማድረቅ የመጀመሪያውና ሁነኛ መፍትሄ ነው። አይቻልም፣ አይሆንም፣ ፍርሀት(ውድቀትን፣ ስኬትንና በሰዎች ተቀባይነትን አለማግኘት) ጥርጣሬ ፣ የበታችነት ስሜት ፣በራስ መተማመን እጦት፣ ከራስ ጋር አሉታዊ ንግግርንግግር ማድረግ ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ጭንቀት፣ ድባቴ ፣ ቂም፣ በቀል፣ ጥላቻ፣ ቁጣ፣ የመሳሰሉት አይምሮአችን ውስጥ የገቡትን አሉታዊ አመለካከቶችን ነቅሶ ማውጣት መለየትና ችግሩን ከስር መንቀል አስፈላጊ ነው። እነዚህ አሉታዊ አመለካከቶችን ተፈጥሮዊ መሰረት ስለሌላቸው ተገቢና በቂ ጥረት በማድረግ ቀስ በቀስ ማፈራረስ ማጥፋት ይቻላል። በቀጣይም የበታችነት ስሜትን/ለራስ የሚሰጥ ግምትን በዘላቂነት ለማሸነፍ/ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ክህሎቶችን ልምምድ ማድረግ የህይወታችን አካል ማድረግ አስፈላጊ ነው። አሁን የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ 5 መንገዶችን ከቪዲዮው እንድትረዱ ተጋብዘዋል። 🎞 ሰፋ ያለ ትንታኔ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ። 👉በዚህ አጋጣሚ ነፃ የስልክ የስልጠናና የማማከር አገልግሎት በራስ ለሚሰጥ ግምት፣ በራስ መተማመንና በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን። ☎️: +251991331699 🗓: ዘወትር አርብ ⏰: 10:30 -12:00 👉በሌሎች ቀናት አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በቴሌግራም በbot አድራሻችን ያድርሱን። 👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿 ✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና ቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን። 💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏 እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው። YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉን ዘንድ ተጋብዘዋል ። YouTube videos on self-esteem: https://bit.ly/3goQtPh https://bit.ly/2WzNjQT http://bitly.ws/8oU2 https://bit.ly/2YZaplw https://bit.ly/3fgw3Yc 👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ። YouTube channel: https://bit.ly/36h1mOA Facebook page:   / insideoutet   Telegram channel: t.me/InsideOutEth t.me/InsideOutEth_bot Email: InsideOutEth2020@gmail.com #የበታችነትስሜትማሸነፊያመንገዶች, #HowtoBuildSelfEsteem, #አሉታዊለራስየሚሰጥግምትማሸነፊያመንገዶች

Comments
  • አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት አደገኛ ምልክቶች#1|Warning Signs of Low Self-Esteem in Amharic by InsideOut 5 лет назад
    አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት አደገኛ ምልክቶች#1|Warning Signs of Low Self-Esteem in Amharic by InsideOut
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ከዚህ video ቡኃላ የበታችነት ስሜት አይሰማችሁም | ለ80 አመት የሚረዳ እውቀት በ 13 ደቂቃ | rawuel esfarlos 1 год назад
    ከዚህ video ቡኃላ የበታችነት ስሜት አይሰማችሁም | ለ80 አመት የሚረዳ እውቀት በ 13 ደቂቃ | rawuel esfarlos
    Опубликовано: 1 год назад
  • አዎንታዊ/ጤናማ ለራስ የሚሰጥ ግምት መገለጫዎች #1|  የስኬታማ ህይወት ሚስጥር | Signs of High Self-Esteem Amharic by InsideOut 5 лет назад
    አዎንታዊ/ጤናማ ለራስ የሚሰጥ ግምት መገለጫዎች #1| የስኬታማ ህይወት ሚስጥር | Signs of High Self-Esteem Amharic by InsideOut
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ስለ ድብቁ ህሊና አይምሮ ክፍልን (subconscious mind) በተመለከተ ጥያቄና መልስ 4 года назад
    ስለ ድብቁ ህሊና አይምሮ ክፍልን (subconscious mind) በተመለከተ ጥያቄና መልስ
    Опубликовано: 4 года назад
  • Ученые не могут объяснить, почему ДНК ашкеназских евреев настолько уникальна 🧬 3 дня назад
    Ученые не могут объяснить, почему ДНК ашкеназских евреев настолько уникальна 🧬
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ''ተሃድሶው ወደ ጤነኛ ክርስትና ነው ሚመራን'' ||መጋቢ ተስፋዬ ገመቹ|| Teo Talk [ቲዮ ቶክ]  #2024 #abelabuna#meskelmedia 1 год назад
    ''ተሃድሶው ወደ ጤነኛ ክርስትና ነው ሚመራን'' ||መጋቢ ተስፋዬ ገመቹ|| Teo Talk [ቲዮ ቶክ] #2024 #abelabuna#meskelmedia
    Опубликовано: 1 год назад
  • @ፍርሀትን ለማስወገድ የሚረዱ 6 ዘዴዎች@6 Tips to Overcome Fear 3 года назад
    @ፍርሀትን ለማስወገድ የሚረዱ 6 ዘዴዎች@6 Tips to Overcome Fear
    Опубликовано: 3 года назад
  • ውጤታማ የህይወት ግብ እንዴት መቅረፅ ይቻላል? #1| How to Set Life Goals in Amharic by InsideOut 5 лет назад
    ውጤታማ የህይወት ግብ እንዴት መቅረፅ ይቻላል? #1| How to Set Life Goals in Amharic by InsideOut
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የበታችነት ስሜት II Inferiority Complex 4 года назад
    የበታችነት ስሜት II Inferiority Complex
    Опубликовано: 4 года назад
  • 5 ПРИЗНАКОВ того, что у вас МОЩНАЯ духовная энергия – Карл Юнг 4 дня назад
    5 ПРИЗНАКОВ того, что у вас МОЩНАЯ духовная энергия – Карл Юнг
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ዋና ዋና መንስኤዎች#1|Common Causes of Low Self- Esteem| Amharic by InsideOut 5 лет назад
    የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ዋና ዋና መንስኤዎች#1|Common Causes of Low Self- Esteem| Amharic by InsideOut
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ! 4 года назад
    ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!
    Опубликовано: 4 года назад
  • 🔴The Power of Your Subconscious Mind የውስጠ ህሊና ሃይል full Audiobook original 2 года назад
    🔴The Power of Your Subconscious Mind የውስጠ ህሊና ሃይል full Audiobook original
    Опубликовано: 2 года назад
  • ዓይናፋርነትን እና አለመረጋጋትን ለማስወገድ የሚጠቅሙ 12 መንገዶች፤ 4 года назад
    ዓይናፋርነትን እና አለመረጋጋትን ለማስወገድ የሚጠቅሙ 12 መንገዶች፤
    Опубликовано: 4 года назад
  • Мне 82 года… Мне нужно сказать тебе кое-что перед тем, как я покину этот мир 4 дня назад
    Мне 82 года… Мне нужно сказать тебе кое-что перед тем, как я покину этот мир
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የስነ ልቦና የበታችነት ስሜት እንዴት ይገለጻል? 7 лет назад
    የስነ ልቦና የበታችነት ስሜት እንዴት ይገለጻል?
    Опубликовано: 7 лет назад
  • Даже США в шоке! Украина только что ослабила ядерную мощь России 3 дня назад
    Даже США в шоке! Украина только что ослабила ядерную мощь России
    Опубликовано: 3 дня назад
  • Ethiopia - ESAT ሆን ብሎነት - ዕጣፈንታችንን የሚወስነው ድብቁ የአእምሮ ክፍል ነው | Sun 27 Feb 2022 3 года назад
    Ethiopia - ESAT ሆን ብሎነት - ዕጣፈንታችንን የሚወስነው ድብቁ የአእምሮ ክፍል ነው | Sun 27 Feb 2022
    Опубликовано: 3 года назад
  • የበታችነት ስሜትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን !! 5 лет назад
    የበታችነት ስሜትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን !!
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Перестаньте беспокоиться | Бог сделает это за вас внезапно | Дэвид Йонги Чо 6 дней назад
    Перестаньте беспокоиться | Бог сделает это за вас внезапно | Дэвид Йонги Чо
    Опубликовано: 6 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5