У нас вы можете посмотреть бесплатно #ጨረታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ermi #ermitheethiopia #realestate #tender ዘመን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስም የአስያዡ ስም ቨርዴ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰሌዳ ቁጥር አ.አ 03-A38842 የሞተር ቁጥር 6HH1-479809 የሻንሲ ቁጥር JALK6A133F7100484 የተሰራበት ዘመን 2015 እ.ኤ.አ (ጃፓን) የንብረቱ ዓይነት FSR6MF (ማቀዝቀዣ ያለው) የሐራጅ መነሻ ዋጋ 2,400,000.00 ብር ሐራጅ የሚከናወንበት ቀን ሰኔ 9 ቀን 2013 ዓ.ም የምዝገባ ሰዓት ጠዋት 3፡30 -5፡00 የጨረታሰዓት ጠዋት 5፡00-6፡00 የሐራጅ ደንቦች ተጫራቾች የተሸከርካሪውን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው ማስገባት አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታው የተያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኝት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ሲሆኑ የሐራጅ ሂደቱም ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣትም ሆነ መግባት አይፈቀድም፡፡ የጨረታ ሂደት በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ማንኛውም ተጫራች የፊት ማስክ ማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ ተሸከርካሪው ከቀረጥ ነፃ የገባ ስለሆነ የጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ቀረጥ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካሳንችስ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 8ኛ ፎቅ ላይ ይሆናል ፡፡ ተጫራቾች ተሸከርካሪውን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከባንኩ የሕግ መምሪያ ተወካይ ጋር በመሆን ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-68-62-15/16 / 0910929304 ወይም 0911152490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ 🔷 ራዕይ የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት / አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው። 🔶ተልእኮ ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ። 🔻 እሴቶች o ታማኝነት /integrity ትብብር /collaboration መረጋጋት/Calmness የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ። Ermi The Ethiopia P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia Phone: - +251 944 36 59 59 #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇 Youtube / ermiasfkade Talgram--- t.me/ermitheethiopia Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia Instagram --- ermi_the_ethiopia https://ermitheethiopia.wordpress.com/