У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢትዮ ቴሌኮም ይፋ ያደረገው “ዘመን ገበያ” ምን ይዞ መጣ? | Ethiopia | ethio telecom | zemen gebeya | Frehiwot Tamiru или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎቶች አቅራቢ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም፤ “ዘመን ገበያ” የተሰኘ ሀገር አቀፍ “የዲጂታል ገበያ” መጀመሩን አስታወቀ። የዲጂታል ገበያው በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ አምራች እና ነጋዴዎችን፣ ገዢዎችን እና የሎጅስቲክስ ተቋማትን “በቀላሉ ለማገናኘት የሚያስችል ነው”ተብሎለታል። ኩባንያው የዲጂታል ገበያውን ይፋ ያደረገው፤ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 30፣2017 ዓ.ም. አዲስ አበባ በሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም ባዘጋጀው መርሃግብር ላይ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ ገለጻ ያደረጉት የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ፤ የዲጂታል ገበያው የተጀመረው በ40 ተቋማት እና በ14 የምርት አይነቶች መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮ ቴሌኮም ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የዲጂታል ገበያውን ከተቀላቀሉ ተቋማት ውስጥ ማለዳ ፎም፣ ሸዋ ሾፒንግ፣ ኦል ማርት እና አፍሪ ሀርባል የተሰኙት ድርጅቶች ተጠቃሽ ናቸው። የዲጂታል ገበያው በቴሌብር “ሱፐር አፕ” ስር ባለ ትንሽ መተግበሪያ (mini app) ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፤ ተቋማቱ ምርት እና አገልግሎታቸውን የሚያቀርቡት በየራሳቸው “ቨርችዋል ስቶር” ነው። 🔴 ተጨማሪ ለማንበብ :- https://ethiopiainsider.com/2025/15828/ --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider