У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰቆቃው ኤርምያስ: ልቅሶ፣ ንስሐ፣ ተስፋ //እንዳሻው ነጋሽ// Lamentations: mourning, confession & hope// Endashaw Negash или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሰቆቃው ኤርምያስ መጽሐፍ በሦስት መሪ ሐሳቦች እንደሚከተለው ጠቅለል ተደርጎ ሊቀርብ ይችላል፤ (1) ስለ ኢየሩሳሌም ውድቀት፣ ጉስቁልና የተደረገ ልቅሶ፤ (2) ለእግዚአብሔር ፍርድ ዕውቅና በመስጠት ንስሐ መግባት እና (3) ወደ ፊት እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደሚያድስ ተስፋ ማድረግ ናቸው። ጸሐፊው የኢየሩሳሌምን የቀድሞ ሁኔታ አሁን ካለችበት ሁኔታ ጋር በማስተያየት ያለቅሳል። ይህ ሁሉ የደረሰባቸው እግዚአብሔርን ባለመስማታቸው እንደ ሆነም በመግለጽ እግዚአብሔር በፍርዱ ትክክል መሆኑን ያመለክታል። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደማይጥል ተስፋውን ይገልጻል። ይህ መጽሐፍ እግዚአብሔርን አለመስማት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ያሳያል። ሌላው እግዚአብሔር የሚቀጣ ብቻ ሳይሆን የሚምርና የሚራራ አምላክም እንደ ሆነ ያስተምራል። ይህንን አጭር ቪድዮ በመከታተል የሰቆቃው ኤርምያስን መጽሐፍ ማእከላዊ ትኩረት መገንዘብ ይቻላል።