У нас вы можете посмотреть бесплатно የእስራኤል-አሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ተፅእኖ በኢትዮጵያ/አዲሱ የኢትዮጵያ ነዳጅ መመሪያ/ የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ | Ethiopia|American|Iran или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኳታር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና መቀመጫውን በባሕሬን ዋና ከተማ ማናማ ያደረገው ቆንስላ በየሀገራቱ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የደህንነት ማስጠንቀቂያ ሰጡ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበኩሉ በመካከለኛው ምስራቅ ባለው “የጸጥታ ሁኔታ” ምክንያት የተወሰኑ በረራዎቹን እንደሰረዘ ይፋ አድርጓል። ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ ነዳጅ ስምሪት በሙስና እና ብልሹ አሰራር የተበላሸ ነበር ተብሏል ብሔራዊ ባንክ በብር እና ክሪፕቶከረንሲ ግብይት የሚያካሂዱ አካላትን አስጠንቅቋል። አዲስ የክሪፕቶ ግብይት ቴክኖሎጂ ስራ ላይ ለማዋል ውይይት በማድረግ ላይ እንደሆነ ባንኩ አስታውቋል። የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider