У нас вы можете посмотреть бесплатно 4. የእግዚአብሄር ልጅ (Ye'egziabher Lij) || Nuhamin Teferi || 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📖 Lyrics (የመዝሙሩ ግጥም): ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሄር ልጅ ነህ ይህንን አምኜ እኔም ተከተልኩህ ብዙዎች በስህተት መንገድ ይገልጡሃል ይረዱሀል (ይገልጡሀል) አንዳንዶች እንዲያውም ኤሊያስ ይሉሃል ሌሎችም ከነብያት ከአንዱ ይመድቡሃል እኔ ግን አንድ እውነት ህይወት በርቶልኛል የሰው ልጅ በሀጥያት ታሞ ለዘመናት አብ ለአለም የሰጠህ አንተ ነህ መድሀኒት የምወደው ልጄ እርሱን ስሙት ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ አዎ አንተን ብቻ ነው አምናለሁ ከአብ እንደመጣህ ብቸኛ መዳኛ እንደሆንህ በአንተ ካልሆነ በስተቀር አይቀርብም ማንም ወደ እግዚአብሄር በአንተ ብቻ 2* በአንተ ነው አለም የሚድነው 📌 Credits: Singer: Nuhamin Teferi Melody & Lyrics: Nuhamin Teferi Arrangement: Mesfin Densa Lead Guitar: Abenezer Dawit Recording: Mesfin Densa Mixing & Mastering: Abenezer Tafese Motion Graphics: Tirago Tadesse Photography: Daggy J Ali #NuhaminTeferi #AmharicMezmur #ProtestantMezmur #NefiseTakebirihalech #EthiopianGospelMusic #Mezmur2026 #EthiopianProtestant #GospelSong #ኑሀሚን_ተፈሪ #ነፍሴ_ታከብርሃለች #አዲስ_መዝሙር