У нас вы можете посмотреть бесплатно ዓላማ መር ህይወት- ቀን 1_Purpose driven Life - Day 1 _ alama mer hiywet- ken 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቀን 1 ለምንድነው የተፈጠርኩት?? 👉 የሁሉ ጀማሪ እግዚአብሔር ነዉ፡፡ ስለ አንተ አይደለም የሕይወት አላማ ፣ከግል እርካታ ፣ከአእምሮ ሰላምና ከደስታህም ሁሉ የላቀ ነዉ፡፡ 🔥ለምን እንደተፈጠርክ ማወቅ ከፈለክ እግዚአብሔርን በማወቅ ጀምር፡፡የተፈጠርከዉ በእግዚአብሔር ዓላማና ለእርሱ ዓላማ ነዉ፡፡ ምን ለመሆን ነዉ የምትፈልገው??የወደፊት ምኞቴ እያልን እራስ ተኮር ጥያቄዎች እናነሳለን፡፡በራሳችን ላይ በማትኮር የሕይወታችንን አላማ በፍፁም አይገልጥልንም፡፡ ኢዮብ 12:10 የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰዉም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት፡፡ የምትነኖረዉ እግዚአብሔር እንድትኖር ከመፍቀዱ የተነሳ ነዉ፡፡ የተፈጠርከዉ በእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ነዉ፡፡ ከእግዚአብሔር ብቻ ነዉ መነሻችንን ፣ ማንነታችንን የሕይወታችንን ትርጉም ፣ዓላማችንን ጠቃሚ ወይም አስፈላጊነታችንን እና የመጨረሻ መድረሻችንን ልናገኝ የምንችለው፡፡ ✍️የህይወት ትርጉም እግዚአብሔር ለዓላማው እንዲጠቀምብህ መፍቀድ እንጂ ለራስህ ዓላማ እርሱን መጠቀሚያ ማድረግ አይደለም ፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥርህ እንድትሆንለት የፈለገውን ሆነህ ስለመገኘትህ የሚያስረዳ ነዉ፡፡ 👌የተፈጠርከዉ በእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ነዉ፡፡ይህንን ካልተገነዘብክ ሕይወት ትርጉም ያለዉ አይሆንም፡፡ እግዚአብሔር የሕይወትህ መነሻ ብቻ ሳይሆን የሕይወትህ ምንጭም ነዉ፡፡በመሆኑም የሕይወትህን ዓላማ ለመገንዘብ ትኩረትህን ወደ እግዚአብሔር ቃል አድርግ፡፡ወጀ አለም ጥበብ አይደለም፡፡ ኤፌ 1:11 እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሰራ እንደ እርሱ ሃሳብ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ እርስትን ተቀበልን፡፡ ማንነትህንና የሕይወት አላማ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር በሚኖርህ ግንኙነት ዓማካኝነት ታገኛለህ፡፡ ከ ሪክ ዋረን ዓላማ መር ህይወት