У нас вы можете посмотреть бесплатно ዓላማ መር ህይወት- ቀን 12_Purpose driven Life - Day 12_ alama mer hiywet- ken 12 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
12 ቀን ከእግዚአብሔር ጋር ወዳጅነትህን ማሳደግ “ለቅን ሰዉ ግን ሚስጥሩን ይገልጥለታል” ምሳ 3:32 “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል ፡፡” ያዕ 4:8 ወደ እግዚአብሔር ያለህ ቀረቤታ ልትቀርበዉ በመረጥከዉ ልክ ነዉ፡፡ እንደማንኛዉም ወዳጅነት ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ወዳጅነት ለማሳደግ መጣር አለብህ ፡፡ፍላጎት ጊዜ ና ብርታት ይጠይቃል ፡፡ከእግዚአብሔር ጋር ጥልቅና የቀረበ ግንኙነት እንዲኖርህ ከፈለክ ስሜትህን ለእርሱ በታማኝነት ማካፈል ልመድ ፣አንድ ነገር ሲያዝህ በእምነት አድርገው ፣ እርሱ የሚወደዉን መዉደድ ተማር ፣ከሁሉም ይልቅ የእርሱ ወዳጅነትን ፈልግ፡፡ 👍ፍፁምነትን እግዚአብሔር ከአንተ አይጠብቅም ፣እዉነተኛና ግልጥ መሆንህን ግን በጥብቅ ይፈልገዋል ፡፡ የሀጢያተኞች ወዳጅ ማቴ 11:19 ❌መራራነት ከእግዚአብሔር ጋር ወዳጅነት እንዳይመሰረት የሚያግድ ትልቅ አንቅፋት ነዉ፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ወዳጅነት ባደገ መጠን እሱ የሚወዳቸዉን ነገሮች ይበልጥ እየወደድካቸዉ ትመጣለህ፡፡ 👌እግዚአብሔር በእምነት መታዘዝ አለብን፡፡የእግዚአብሔርን ጥበብ ባመንክና ፣ትዕዛዙ የማይገባህ ቢሆን እንኳን በፈፀምከዉ ጊዜ ሁሉ ከእርሱ ጋር ያለህን ወዳጅነት ታሳድገዋለህ፡፡ ታዛዥነት የወዳጅነት መገለጫ ነዉ፡፡ እኔ ያዘዝኅችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ ዮሐ 15:14 ✅መከራ ፍቅር የሚያቀጣጥል ነዳጅ ነዉ፡፡ ችግሮችህ ቅጣት ሳይሆኑ አፍቃሪ ከሆነዉ አግዚብሔር የተላኩ የንቃ ጥሪዎች ናዘዉ፡፡እግዚአብሔር ባንተ ስለተቆጣ ሳይሆን እጅግ አድርጎ ስለሚወድህ ነዉ፡፡ 🔔 ዛሬ ወደ እግዚአብሔር ይበልጥ ለመቅረብ የማደርገው ተግባራዊ ምርጫ ምንድነው ?? በሪክ ዋረን አላማ መር ህይወት