У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ እምነት - ጳውሎስ ፈቃዱ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእምነት ግቡ ምንድን ነው? ሁሉስ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛል? ታዲያ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው እምነትስ የትኛው ነው? ዕብራውያን 11 የእምነት አባቶችንና እናቶችን ግለ ታሪክ በየፈርጁ እየዘረዘረ እግዚአብሔርን ስለሚያስደስተው እምነት ምንነት ማስረጃና ድንቅ ትንታኔ ያቀርባል። ዘመናችን በእምነት ስም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ በርካታ እሳቤዎች በየቤተ ክርስቲያኑ ምስባክ ሲሰራጩ ይገጥመናል፤ በዚህ ዐይነቱ ሁናቴ ውስጥ የዕብራውያን 11ኛ ምዕራፍ አስደናቂ መልእክት አለው። እምነት ሲተነተንና ሲተገበር ምን እንደሚመስል ከዚህ ስብከት ባሻገር ተጨማሪ ትምህርት ለማግኘት ቢሹ፣ “የእምነት ኀይል” በሚል በጳውሎስ ፈቃዱ ወደ አማርኛ የተመለሰውን መጽሐፍ ቢያነቡ ይጠቀማሉ። ይህንንም መልእክት እዚያ ውስጥ ያገኙታል።