У нас вы можете посмотреть бесплатно በ60 አካል ጉዳተኞች የቀረበ ታሪካዊው ኢትዮጵያዊ ኤግዚቪሽን / ቆይታ ከሠዓሊው ጋር / или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
''ስለ ጥበብ እና አርቲስት ስናስብ ስለ ፈጠራ ነው በብዛት የምናስበው፡፡ እነዚህ የጥበብ ሰዎች ሲስሉ፣ ሲቀርጹ፣ ሲፈጥሩ እናከብራቸዋለን፡፡ ታዋቂ ሲሆኑ ደግሞ የምንሰጣቸው ልክ በዛው ልክ ይጨምራል፡፡ በጣም ታዋቂ የሆኑ አካል ጉዳተኛ አንድ አንድ አርቲስቶች አሉ፡፡ እዚጋ ቅርጽ እያየው ስለሆነ ሚካኤል አንጄሎን በምሳሌነት እንውሰድ፡፡ እሱ በኦቲዝም የተጠቃ ሰው ሆኖ ነው ድንቅ ድንቅ የሆኑ ቅርጻ ቅርጾችን በህይወት ዘመኑ የሰራው፡፡ እንደማስበው እነዚህ ስሞች ይበልጥ እንድንበረታ አግዘውናል፡፡....'' በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር የተናገሩት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡፡