У нас вы можете посмотреть бесплатно ከቁጠባ ሂሳብ ወለድ ግብር ቀድሞ ከሚቆረጠው መጨመሩ የበለጠ አስቀማጩን ከባንክ አያርቀውም ወይ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ነሀሴ 3 2017 በባንኮች ገንዘባቸውን ከሚያስቀምጡ ኢትዮጵያን 97 በመቶው በባንክ ያላቸው ተቀማጭ ገንዘብ ከ100,000 ብር በታች እንደሆነ ይነገራል፡፡ የባንክ ሂሳብ ያለው ህዝብ ቁጥርም ከ50 ሚሊዮን በላይ ደርሷል፡፡ በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ከቁጠባ ሂሳብ ወለድ ላይ 10 በመቶ ግብር እንደሚቆረጥ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ባንኮች ለተቀማጭ ገንዘብ የሚያስቡት ወለድ በባንክ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚበረታታ አይደለም ይባላል፡፡ በዚህ ላይ ከቁጠባ ሂሳብ ወለድ ግብር መቁረጥ መጀመር የበለጠ አስቀማጩን ከባንክ አያርቀውም ወይ? ባለሞያ አነጋግረናል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX 📌 WhatsApp: https://tinyu.com/ycxjmm3s