• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል скачать в хорошем качестве

ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል 11 месяцев назад

gbrna news

seyfu on ebs

agriculture

abbay tv

fana tv

ebs tv

asham tv

balageru tv

donkey tube

arts tv

amhara tv

abel yeweynua lij

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል

ክልላዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በይፋ ተጀምሯል ወልድያ፣ ጥር 15/2017 ዓ.ም (ግብርና ቢሮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ "የተቀናጀ ማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ዕድገት" በሚል መሪ ሀሳብ በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ስጋው ማረጃ ተፋሰስ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሂዷል። በተፋሰስ ልማት ማስጀመርያ መርሃ-ግብሩ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ፣ የግብርና እና አካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ከፍያለው ሙላቴ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና በቀበሌው የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍል በተገኙበት መርሃ-ግብሩ ተካሂዷል። በተፋሰስ ልማቱ መርሃ-ግብር ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ሲሆኑ በ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በተመለከተ በክልላችን ከ9ሽህ በላይ ተፋሰሶች ላይ ከ366 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በተለያዩ የስነ-አካላዊ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ለመሸፈን ትልቅ ግብ በማስቀመጥና ይህንኑ ለማሳካት የተለያዩ የቅድመ ዝግጀት ስራዎች ተጠናቀዋል ብለዋል። በዛሬው እለት በሁሉም የክልላችን አካባቢዎች የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ክልላዊ የማሰጀመርያ መርሃ-ግብሩ በይፋ መጀመሩን ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ተናግረዋል። በዚህ አመት በተፋሰስ ልማት ተሳታፊ የህብረተሰብ ክፍል በተመለከተ ዕድሜው ለስራ የደረሰና መስራት የሚችል የማህበረሰብ ክፍል ሲሆን ከ4.5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ የሚሳተፍበት የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋስስ ልማት ስራም ይሰራል ሲሉ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ተናግረዋል። እንደ ክልል በአለፉት አመታት በተሰሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራዎች ህብረተሰቡን በማነቃነቅና ሰፊ ርብርብ በማድረግ የአፈር ክለትን በመቀነስ በየዓመቱ እየታጠበ የሚሄደውን አፈር በማስቀረት፣ ለምነቱን መጨመር፣ ደንን በማልማት የመሬትን ሽፋንንና የጽድቀት መጠን ማሳደግ፣ ማሻሻልና እንዲሁም በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የገፀ ምድርና ከርሰ ምድር ውሃን ማበልፀግ ተችሏል ሲሉ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ገልፀዋል። ዶ/ር ድረስ ሳህሉ አክለውም ማህበረሰቡ በልማቱ ተጠቃሚ ሁኗል፣ የስራ ዕድል ተፈጥሯል፣ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን በማወቅና በመረዳት ዘላቂነቱንና ልማቱንም እንደ ባህል ተቆጥሮል፣ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል ብለዋል። የስሜን ወሎ ዞን ግብርና መምርያ ሃላፊ አቶ ተገኘ አበተ የተፈጥሮ ሃብትልማትና ጥበቃ ስራ አመቱን ሙሉ የሚሰራ መሆኑን፣ የተፋሰስ ልማትስራ ማህበረሰቡ እንደባህል ይዞ እየሰራ ነው፣ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቆ ዛሪ በዞናችን በሁሉም ቀበሌዎች የተፋሰስ ልማት በዛሬው እለት በዋድላ ወረዳ የተግባር ማስጀመርያ መርሃ-ግብር ተካሂዶል ሲሉ አቶ ተገኘ አባተ ተናግረዋል። ዘጋቢ:- አሻግረው ፈረደ ካሜራ :- ጌታቸው ታፈረ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም  https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፌስቡክ  https://www.facebook.com/profile.php?... ዩትዩብ     / @amharaagriculturebureau6055   ቲክቶክ   / amhara.agricultur  

Comments
  • የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን ለማሳካትና ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ 9 месяцев назад
    የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን ለማሳካትና ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • የፋኖ ተጋድሎና የላሊበላው ክስተት!  እስክንድር ስለአፋብንና ሃላፊነቱ “ይቅርብኝ!  ”የአስረስ ምላሽ “ምርጫው ላይ ተግባብተናል” 4 часа назад
    የፋኖ ተጋድሎና የላሊበላው ክስተት! እስክንድር ስለአፋብንና ሃላፊነቱ “ይቅርብኝ! ”የአስረስ ምላሽ “ምርጫው ላይ ተግባብተናል”
    Опубликовано: 4 часа назад
  • ኢትዮጵያዊ ነን - ገጣሚ ሙሉጌታ አወቀ  ከሰሜን ወሎ  ዋድላ ደላንታ -ጦቢያ @ArtsTvWorld 3 года назад
    ኢትዮጵያዊ ነን - ገጣሚ ሙሉጌታ አወቀ ከሰሜን ወሎ ዋድላ ደላንታ -ጦቢያ @ArtsTvWorld
    Опубликовано: 3 года назад
  • በወልድያ ከተማ የ2 ነጥብ 5 ኪ.ሜ የኮሪደር ሥራን ጨምሮ ልዩ ልዩ የከተማ ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው | Woldya City| Corridor 3 недели назад
    በወልድያ ከተማ የ2 ነጥብ 5 ኪ.ሜ የኮሪደር ሥራን ጨምሮ ልዩ ልዩ የከተማ ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው | Woldya City| Corridor
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Prof. Góralczyk: rozbiór Ukrainy stanie się faktem | Onet Rano 7 часов назад
    Prof. Góralczyk: rozbiór Ukrainy stanie się faktem | Onet Rano
    Опубликовано: 7 часов назад
  • የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል 6 месяцев назад
    የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ 1 год назад
    የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ
    Опубликовано: 1 год назад
  • 2 недели назад
    "ዘላቂ ምርታማነትን ለማሳደግ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሁነኛ መፍትሔ ነው" ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ
    Опубликовано: 2 недели назад
  •  የተሻሻለው የአማራ ክልል የገጠር መሬትና አጠቃቀም አዋጅ፤ አዋጁ የወንጀልና ፍትሐብሔር ሕግ ተጠያቂ የሚያደርግ ነው። 2 недели назад
    የተሻሻለው የአማራ ክልል የገጠር መሬትና አጠቃቀም አዋጅ፤ አዋጁ የወንጀልና ፍትሐብሔር ሕግ ተጠያቂ የሚያደርግ ነው።
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ወልዲያ ከተማና የመሰረተ ልማት ችግር ARTS TV NEWS @ArtsTvWorld 4 года назад
    ወልዲያ ከተማና የመሰረተ ልማት ችግር ARTS TV NEWS @ArtsTvWorld
    Опубликовано: 4 года назад
  • КОЧЕГАР | ЕГО БОЯЛИСЬ ДАЖЕ ТЕ, КТО НОСИТ ПОГОНЫ | НАСТОЯЩИЙ МУЖСКОЙ БОЕВИК 1 день назад
    КОЧЕГАР | ЕГО БОЯЛИСЬ ДАЖЕ ТЕ, КТО НОСИТ ПОГОНЫ | НАСТОЯЩИЙ МУЖСКОЙ БОЕВИК
    Опубликовано: 1 день назад
  • በወልድያ ከተማ የተሠራው የኮሪደር ልማት ሥራ የከተማዋን ዘላቂ እድገት ያመላከተና መነቃቃት የፈጠረ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ Woldya|Corridor 1 месяц назад
    በወልድያ ከተማ የተሠራው የኮሪደር ልማት ሥራ የከተማዋን ዘላቂ እድገት ያመላከተና መነቃቃት የፈጠረ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ Woldya|Corridor
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የአፈር ለምነትን በመጠበቅ ምርትና ምርታማነትን  መጨመር ይቻላል፡፡ 3 месяца назад
    የአፈር ለምነትን በመጠበቅ ምርትና ምርታማነትን መጨመር ይቻላል፡፡
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films 1 год назад
    አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
    Опубликовано: 1 год назад
  • በአማራ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን አቅርቦትና ስርጭት 1 месяц назад
    በአማራ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን አቅርቦትና ስርጭት
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ⚡️ Зеленский срочно готовит ответный удар || Президент извинился перед народом 17 часов назад
    ⚡️ Зеленский срочно готовит ответный удар || Президент извинился перед народом
    Опубликовано: 17 часов назад
  • በደቡብ ወሎ ዞን  ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ 5 месяцев назад
    በደቡብ ወሎ ዞን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • አመርቂ የመንግሥት አገልግሎት በወልድያ ከተማ በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት |Woldia|Peace| ETV | EBC | EBCDOTSTREAM 1 месяц назад
    አመርቂ የመንግሥት አገልግሎት በወልድያ ከተማ በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት |Woldia|Peace| ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Почему один израильский F-35 стоит десяти обычных американских! 1 день назад
    Почему один израильский F-35 стоит десяти обычных американских!
    Опубликовано: 1 день назад
  • Забытый метод выращивания картофеля, который даёт огромные урожаи без усилий 4 дня назад
    Забытый метод выращивания картофеля, который даёт огромные урожаи без усилий
    Опубликовано: 4 дня назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5