У нас вы можете посмотреть бесплатно በክርስቶስ ያለን ማንነት • Our Identity in Christ • Live from IEC или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመጀመሪያው የሴቶች ጉባኤ! ልናያችሁ፣ ልናገኛችሁ እጅግ ጓጉተናል! በዚህ ጊዜ እጅግ አስፈላጊ፣ ወቅታዊ እና ዋና ብለን ያሰብነውን ርዕስ ይዘን መጥተናል፦ በክርስቶስ ያለን ማንነት። እያንዳንዷ ሴት ለእግዚአብሔር መንግሥት ወሳኝ ሠራተኛ ነች፤ በዓላማና ለዓላማ ሆን ተብሎ የተሠራች የኢየሱስ ክርስቶስ አካል ነች። ቤዛችን እና አዳኛችን ከሆነው ከክርስቶስ በቀር በሌላ በማንም እና በምንም ላይ ማንነታችንን መሠረት ካደረግን መንገዳችንን እንስታለን። ኑ ፣ አብረን እንማር፤ የአምላክ ቃል ስለማንነታችን ምን እንደሚል እንነጋገር እና እንወያይ። እርሱ እኛን እንደሚያየን ራሳችንን እና ሌሎችን እንመልከት። አስቸጋሪ ጥያቄዎችን አብረን እየጠየቅን በቃሉ እንጋፈጣቸው። ኑ! አብረን እናመስግነው።