У нас вы можете посмотреть бесплатно "እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ" ብሏልን? መልስ በመምህር ቴዎድሮስ አሰፋ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢየሱስ ክርስቶስ "እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ" የሚል ግልጽ ቃል ተናግሯልን? ለሚሉ ወገኖች ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የተሰጠ ጥልቅ ትንታኔና ምላሽ። በዚህ ትምህርት ውስጥ፦ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት (Divinity) በመጽሐፍ ቅዱስ። "እኔና አብ አንድ ነን" የሚለውና ሌሎች አምላክነቱን የሚገልጹ ቃላት ትርጓሜ። ጥያቄውን ለሚያነሱ ወገኖች ሊሰጥ የሚገባው ምክንያታዊና መንፈሳዊ ምላሽ። በስጋ መገለጡና የአምላክነቱ ምስጢር። ለእውነት ፈላጊዎች ሁሉ ሊሰማ የሚገባ ትምህርት ነው። ለTewo Tube" ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። English: Did Jesus Christ explicitly say, "I am God, worship me"? This teaching by Memhir Tewodros Assefa provides a comprehensive biblical response to this common question. Key points include: Biblical proofs confirming the divinity of Jesus Christ. Understanding Christ's authority and his oneness with the Father. Theological explanations for his manifestation in the flesh. Logical and scriptural answers for those seeking the truth about his Godhead. Subscribe to Tewo Tube for more insightful spiritual teachings and apologetics. በዚህ youtube hannel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳን እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ይቀርቡበታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለተለያዩ በሶሻል ሚዲያ በቪዲዮና በጽሑፍ ለተላለፉ ጥያቄዎች በቪዲዮ የተደገፈ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች ይቀርባሉ፤ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ አስተምህሮ ለመግለጽ የቤተ ክርስቲያኒቱን መጻሕፍትንና መሠረተ እምነትን መነሻ ያደረገ ትምህርት ይቀርባል፡፡ ይህን ቻናል subscribe እና like በማድረግ የሚጫኑ ትምህርቶች በሙሉ እንዲደርሷችሁ ያድርጉ፡፡ በኮመንት መስጫ ላይም ጠቃሚ የሆነ አስተያየት በመጻፍ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ tewo tube ቴዎ ቲዩብ In this you tube channel will be provided Ethiopian Orthodox Tewahido Church real teachings about the church Dogma, systeme of the churech, saint Mary, Saints, and so on. In addition to this will be provided biblical answers for various questions, based on the books and Doctrines of the church. subscribe and like this channel to get all lessons. and give me an Important comment In the comment box #ኢየሱስ #ክርስቶስ #አምላክ #መጽሐፍቅዱስ #ሃይማኖት #ስብከት #Jesus #God #Bible #Faith #መምህርቴዎድሮስአሰፋ