У нас вы можете посмотреть бесплатно ጌታችን ኢየሱስ በ40 ቀኑ ቤተ መቅደስ ሲገባ ምን ተከሰተ? | የታሪኩ ሚስጥር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ በ40 ቀኑ እንደ አይሁድ ሕግ ሥርዓት ወደ ቤተ መቅደስ ቀረበ። በዚህ ዕለት ታላቁ አረጋዊ ቅዱስ ስምዖን ሕፃኑን በዕቅፉ ተቀብሎ "ጌታ ሆይ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም አሰናብተው፤ ዓይኖቼ ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና" በማለት የምሥራቹን ተናግሯል። ይህ ዕለት ጌታ ለአለም መድኃኒት ሆኖ መገለጡንና የትንቢት መፈጸምን የምናስብበት ታላቅ በዓል ነው። በዚህ youtube hannel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳን እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ይቀርቡበታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለተለያዩ በሶሻል ሚዲያ በቪዲዮና በጽሑፍ ለተላለፉ ጥያቄዎች በቪዲዮ የተደገፈ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች ይቀርባሉ፤ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ አስተምህሮ ለመግለጽ የቤተ ክርስቲያኒቱን መጻሕፍትንና መሠረተ እምነትን መነሻ ያደረገ ትምህርት ይቀርባል፡፡ ይህን ቻናል subscribe እና like በማድረግ የሚጫኑ ትምህርቶች በሙሉ እንዲደርሷችሁ ያድርጉ፡፡ በኮመንት መስጫ ላይም ጠቃሚ የሆነ አስተያየት በመጻፍ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ tewo tube ቴዎ ቲዩብ In this you tube channel will be provided Ethiopian Orthodox Tewahido Church real teachings about the church Dogma, systeme of the churech, saint Mary, Saints, and so on. In addition to this will be provided biblical answers for various questions, based on the books and Doctrines of the church. subscribe and like this channel to get all lessons. and give me an Important comment In the comment section.