• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል) скачать в хорошем качестве

የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል) 1 месяц назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል) в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል) в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)

ታኅሣሥ 4-ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ዕረፍቱ ነው፡፡ እንድርያስ ማለት ‹‹ጽኑ በኩር›› ማለት ነው፡፡ ሐዋርያው እንድርያስ የሐዋርያው የቅዱስ ጴጥሮስ ወንድም ሲሆን በመጀመሪያ የተጠራ ሐዋርያ ነው፡፡ በመጀመሪያ የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የነበረ ቢሆንም መጥምቁ የጌታችንን መንገድ ሲጠርግና ስለ ክርስቶስም ሲሰብክ ስለሰማው በዚያው የጌታችን ደቀ መዝሙር ሆኗል፡፡ ከሰው ጋር ፈጥኖ የመግባባት ችሎታ ስለነበረው በሐዋርያትም ዘንድ እንደ አስተባባሪ ይቆጠር ነበር፡፡ ጌታችን 5 እንጀራና ሁለቱን ዓሣ አበርክቶ ሕዝቡን ሲመግብ እንጀራውንና ዓሣዎቹን የያዘውን ወጣት ወደ ጌታችን ወስዶ እንዲባረክ ያደረገው እንድርያስ ነው፡፡ በዚህም የወጣቶች ሐዋርያ እየተባለ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው በሩሲያ፣ በቢታንያ፣ በገላቲያና በሩማንያ ወንጌልን ሰብኮ ብዙ ክርስቲያኖችን አፍርቷል፡፡ የቍስጥንጥንያ የመጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ ነው፡፡ በግሪክ ሲያስተምር ከሃዲያን ይዘው በ60 ዓ.ም ታኅሣሥ 4 ቀን ሰቅለው ገድለውታል፡፡ ሊሰቅሉት ሲወስዱትም ‹‹ጌታዬ በተሰቀለበት ዓይነት መስቀል አትስቀሉኝ›› በማለት ሲለምናቸው እነርሱም ፍቃዱን ፈጽመውለት የእንግሊዝኛውን ኤክስ (X) ፊደል ቅርጽ ባለው መስቀል ላይ ሰቅለውታል፡፡ ስኮትላንዶች የቀኝ የእጆቹን ጣቶች በአንድ መነኩሴ አማካኝነት ስላገኙ ሐዋርያው እንድርያስን ‹‹ጠባቂያችን›› ነው እያሉ ይመኩበታል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ወንጌልን እየሰበከ በጽርዕ አገር ሳለ ክብር ይጋበውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠለትና እንዲህ አለው፡- ‹‹ሰውን የሚበሉ ሰዎች ማትያስን ይዘው አሥረውታል፣ ከሦስት ቀንም በኋላ ሊበሉት ከእሥር ቤታቸው ያወጡታልና አንተ አሁን ወደ እነዚያ ሰውን ወደሚበሉት ሰዎች አገር ሂድ›› አለው፡፡ እነዚህም ሰውን ስለሚበሉት ሰዎች ለማወቅ ካስፈለገ የሐዋርያውን የማትያስን ገድል መመልከቱ ተገቢ ነው፡፡ ወይም በቅድስት ‹‹ፍቅርተ ክርስቶስ›› ገድል ላይም በስፋት ተጠቅሷል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ በአስቆሮቱ ይሁዳ ምትክ ከተተካ በኋላ ሰውን ወደሚበሉ ሰዎች አገር ሄዶ ወንጌልን ይሰብክ ዘንድ ዕጣ ደረሰው፡፡ ይህችም ሀገር እስኩቴስ የተባለች የሩሲያ ክፍል እንደሆነች የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች ተናግረዋል፡፡ ማትያስም እነዚህ ሰውን የሚበሉ ሰዎች አገራቸው እንደደረሰ ዐይኑን አውልቀው አሠሩት፡፡ ምግባቸውም የመጻተኛ ሰው ሥጋ ነው፡፡ በልማዳቸው መሠረት መጻተኛን ሰው ገና እንደያዙት ዐይኖቹን ዐውልቀው በእሥር ቤት ያኖሩታል፡፡ እስከ 30 ቀንም ድረስ ሳር እያበሉ ያስቀምጡትና በ30ኛው ቀን ከእሥር ቤታቸው አውጥተው አርደው ይበሉታል፡፡ ሐዋርያው ማትያስንም እንደሥርዓታቸው ዐይኖቹን አውልቀው አሥረውት ሳለ 30ኛው ቀን ሳይፈጸም ነው ጌታችን ለሐዋርያው እንድርያስ ተገልጦለት ሄዶ ማትያስን እንዲያድነው የነገረው፡፡ ጌታችን ለእንድርያስ ተገልጦለት ‹‹ሰውን የሚበሉ ሰዎች ማትያስን ይዘው አሥረውታል፣ ከሦስት ቀንም በኋላ ሊበሉት ከእሥር ቤታቸው ያወጡታልና አንተ አሁን ወደ እነዚያ ሰውን ወደሚበሉት ሰዎች አገር ሂድ›› ባለው ጊዜ እንድርያስም መልሶ ጌታችንን ‹‹ጌታዬ ፈጣሪዬ የወረው ሦስት ቀን ከሆነ እንዴት እደርሳለሁ? ነገር ግን ፈጥኖ የሚያወጣውን ከመላእክት አንዱን ላክ እንጂ›› አለው፡፡ ጌታችንም ‹‹እኔ ሀገሪቱን ራሷን ወደዚህ ነይ ካልኳት በውስጧ ከሚኖሩት ሁሉ ጋር ትመጣለች፤ አሁን ግን ፈቃዴ አንተና ደቀ መዝሙሮችህ እንድትሄዱ ነውና ነገ በጠዋት ተነሥታችሁ ወደ ባሕሩ ሂዱ የተዘጋጀች መርከብም ታገኛላችሁ›› አለው፡፡ ጌታችን ለእንድርያስ ይህንን ከነገረው በኋላ በክብር ዐረገ፡፡ በነጋም ጊዜ እንድርያስ ከቀደ መዝሙሮቹ ጋር ተነሥቶ ወደ ወደቡ ደረሰ፡፡ ጥሩ የተዘጋጀች መርከብንም አገኘ፡፡ ጌታችንም በሊቀ ሐመር አምሳል ተገለጠለት ነገር ግን እንድርያስ አላወቀውም ነበርና ‹‹ሊቀ ሐመር ሆይ ሰላም ለአንተ ይሁን!›› አለው፡፡ ጌታችንም ‹‹የእግዚአብሔር ሰላም ይደርብህ›› አለው፡፡ እንድርያስም ‹‹በዚህ መርከብ ወዴት ትሄዳለህ?›› ሲለው ጌታችንም ‹‹ሰውን ወደሚበሉ ሰዎች አገር እሄዳለሁ›› አለው፡፡ እንደርያስም ‹‹ወንድሜ ሆይ! ከአንተ ጋራ ትጭነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ›› አለው፡፡ በሊቀ ሐመር አምሳል የተገለጠው ጌታችንም ወደ መርከቡ ካወጣቸው በኋላ ሲጓዙ እንድርያስን ‹‹ጌታህ ምን ኃይል አደረገ?›› አለው፡፡ እንድርያስም ‹‹ጌታችን ያደረጋቸውን ተአምራቶች ሊነግረው ጀመረ የሚያናግረው ራሱ ጌታችን መሆኑን አላወቀም ነበርና፡፡ ከዚህም በኋላ ሊቀ ሐመሩ እንደሚያንቀላፋ ሰው ሆነ፣ ያንጊዜም እንድርያስና ደቀ መዝሙሮቹ ተኙ፡፡ ወዲያውም ጌታችን እንድርያስንና ደቀ መዝሙሮቹን ይሸከሟቸው ዘንድ መላእክትን አዘዛቸውና ወስደው በባሕሩ ዳርቻ አስቀመጧቸው፡፡ ከእንቅልፋቸውም በነቁ ጊዜ መርከብን አላገኙም፡፡ እንድርያስም የመርከቡ ሊቀ ሐመር ጌታችን መሆኑን አሁን ዐወቀና ለልጆቹ ነገራቸው፡፡ እንድርያስም ወዲያው መጸለይ ሲጀምር አሁንም ጌታችን ተገለጠለትና ‹‹ወዳጄ እንድርያስ ሆይ አትፍራ እኔ ይህን አድርጌያለሁና ምንም የሚሳነኝ ነገር እንደሌለ ታውቃለህ፤ አሁንም ወደ እሥር ቤቱ ሄደህ ማትያስንና ከእርሱ ጋር ያሉትን ሁሉ አውጣቸው›› አለው፡፡ እንድርያስም ልጆቹን ይዞ ወደ ከተማው በመግባት ማትያስ ወደታሰረበት ወህኒ ቤት ሲሄድ የወህኒ ቤቱ በሯ ራሷ ተከፈተችለት፡፡ ማትያስንና ደቀ መዝሙሮቹንም በወህኒ ቤቱ ውስጥ አገኛቸውና ሰላምታ ከተሰጣጡ በኋላ ብዙ አወሩ፡፡ እንድርያስም ማትያስን ‹‹ከ2 ቀን በኋላ አውጥተው እንደ እንስሳ አርደው ይበሉኛል አልክ፣ አንተ በጌታችን ዘንድ ያየናትን ያችን ምሥጢር ረሳሃትን? በምናገራት ጊዜ ሰማይና ምድር ይናወጣሉኮ›› አለው፡፡ ማትያስም ‹‹ጌታችንም እንደበጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ ብሏልና ወደዚህ እሥር ቤት በጨመሩኝ ጊዜ ጌታችን ተገልጦልኝ አንተ መጥተህ እንደምታደነኝ ገልጦልኛልና አሁንም የምታደርገውን አስተውል›› አለው፡፡ እንድርያስም ወደ እሥረኞቹ በተመለከተ ጊዜ እንደ እንስሳ ሣር ሲበሉ አይቶ እጅግ በማዘን አለቀሰ፣ ሰይጣንንም ከሠራዊቱ ጋር አሠረው፡፡ ከዚህም በኋላ ሁለቱ ሐዋርያት ተነነሥተው ከጸለዩ በኋላ እጆቻቸውን በእሥረኞቹ ላይ ጫኑባቸውና ወደ አእምሮአቸው መለሷቸው፡፡ ከከተማውም ወጠተው በዚያ በአንድነት እንዲቀመጡ አዘዟቸውና ወጥተው በከተማው ጎዳና ዳር ተቀምጠው የሚሆነውን መከታታል ጀመሩ፡፡ ሰውን የሚበሉት የሀገሪቱ ሶችም እንደልማዳቸው የሚበሉትን ተረኛ ሰው ከእሥር ቤቱ ሊያወጡ ሲመጡ የእሥር ቤቱ በር ተከፍቶ እሥረኞቹም አምልጠው መውጣታቸውን ተመለከቱ፡፡ በዚህም ጊዜ ሰይጣን ሰውን መስሎ ተገለጠላቸውና ‹‹ይህንን ያደረጉት ሐዋርያት ናቸው›› አላቸው፡፡ እነርሱም ሁለቱን ሐዋርያት ይዘው በማሠር በከተማ እየጎተቱ አዞሯቸው፡፡ በእሥር ቤትም እያሳደሩ እስከ ሦስት ቀን እንዲሁ አደረጉባቸው፡፡ ደማቸውም በምድር ላይ እንደውኃ ፈሰሰ፡፡ እንድርያስና ማትያስም ጸሎት ካደረጉ በኋላ አንድን የእምነ በረድ ምሰሶን ከሥሩ የጥፋት ውኃን አፍልቆ ከተማዋን ያጥለቀልቃት ዘንድ አዘዙት፡፡ እንዳዘዙትም ከእምነ በረዱ ምሰሶው ሥር ብዙ ውኃ ፈልቆ የከተማዋን ሰዎች ያሰጥማቸው ዘንድ ገነፈለ፡፡ የአገሪቱም ሰዎች ሸሽተው ከከተማው ለመውጣት ቢሞክሩም ውኃ እስከ አንገታቸው ድረስ አስጥሞ ያዛቸው፡፡ ብዙዎቹም ሞቱ፡፡ ከዚህም በኋላ ‹‹ወዮልን ወዮታ አለብን፣ ይሄ ሁሉ የደረሰብን በእነዚያ በተመረጡ ሰዎች ላይ ምክንያት ነው እኛም በአምላካቸው እናምናለን›› አሉ፡፡ እንድርያስም ከዚህ በኋላ ውኃውን እንዲጎድል አዘዘውና እንዳዘዘው ጎድሎ ጠፋ፡፡ የአገሪቱም ሰዎች ወደ ሐዋርያት ቢመጡ ሐዋርያቱን ቆመው ሲጸልዩ አገኟቸውና ‹‹ይቅር በሉን›› ብለው ለመኗቸው፡፡ ሐዋርያትም ‹‹በሕያው እግዚአብሔር እመኑ እንጂ አትፍሩ›› አሏቸው፡፡ እንድርያስና ማትያስም ዳግመኛ ወደ ጌታችን ጸልየው በውኃው ስጥመት የሞቱትን በርካታ ሰዎች ከሞት እንዲነሡ አደረጓቸው፡፡ ሰውን የሚበሉትን የአገሪቱንም ሰዎች ሁሉ አእምሮአቸውንና የቀድሞ አርያቸውን መለሱላቸው፡፡ አስቀድሞ ሰይጣን አድሮባቸው ነበርና፡፡ አሁን ግን የቀድሞው የአራዊት ጸባያቸውም ርቆላቸው ሰው የሚበላውን ምግብ የሚመገቡ የዋሆች ሆኑ፡፡ ከዚህም በኋላ ሁለቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ሁሉንም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቋቸው፡፡ ሥጋ ወደሙንም አቀበሏቸው፡፡ ቤተ ክርስቲያንም ሠርተውላቸው ሕግና ሥርዓትን ሁሉ አስተምረው ከትእዛዛቸው እንዳይናወጹ መክረዋቸው የቀናች ሃይማኖትን አጸኑላቸው፡፡ ሐዋርያትም ሃይማኖትን እያስተማሯቸው 30 ቀን አብረዋቸው ከተቀመጡ በኋላ አገልጋይ ኤጲስ ቆጶሳትን፣ ካህናትንና ዲያቆናትን ሾሙላቸው፡፡ የከበሩ ቅዱሳን ሐዋርያት ብዙ ተአምራትን አደረጉ፣ ሕሙማንን ሁሉ ፈወሱ፡፡ ከዚህም በኋላ እንድርያስ ከደቀ መዝሙሮቹ ጋር ወደ ግሪክ አገር ተመለሰ፡፡ የሐዋርያው የቅዱስ እንድርያስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን! ✞ ✞ ✞ #eotc #tewahedo #ethiopia #habesha #duet #love #greenscreen #orthodox

Comments
  • የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ 1 день назад
    የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ
    Опубликовано: 1 день назад
  • 🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem 1 день назад
    🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem
    Опубликовано: 1 день назад
  • ⭕️#ጆሮ ያለው  መስማትን  ይስማ !!! 1 день назад
    ⭕️#ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ !!!
    Опубликовано: 1 день назад
  • ገድለ ፊሊጶስ ሐዋርያ 1 месяц назад
    ገድለ ፊሊጶስ ሐዋርያ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Новости Сегодня 22.01.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня 22 часа назад
    Новости Сегодня 22.01.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня
    Опубликовано: 22 часа назад
  • Ethiopia :- ጥር 4 | ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ | ለምን ይከበራል ? | tir 4 | kidus yohanis | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 11 дней назад
    Ethiopia :- ጥር 4 | ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ | ለምን ይከበራል ? | tir 4 | kidus yohanis | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ቃለ እግዚአብሔር|| ገድለ ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ|| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ(ታኅሣሥ 4) 1 год назад
    ቃለ እግዚአብሔር|| ገድለ ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ|| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ(ታኅሣሥ 4)
    Опубликовано: 1 год назад
  • ጥምቀት/Epiphany 4 дня назад
    ጥምቀት/Epiphany
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የጥር ወር ዜና ሥላሴ 8 дней назад
    የጥር ወር ዜና ሥላሴ
    Опубликовано: 8 дней назад
  • Молитва 3 года назад
    Молитва "Да воскреснет Бог", "молитва Честному Кресту" - 40раз
    Опубликовано: 3 года назад
  • የታሕሣሥ 28 ሥንክሳር #ቅዱስ አማኑኤል #3ቱ አርዕስተ አበው እነማን ናቸው #ቸር ማነው#ከሞትና ሕይወት ማን ይሻላል?#ዋዜማ 2 недели назад
    የታሕሣሥ 28 ሥንክሳር #ቅዱስ አማኑኤል #3ቱ አርዕስተ አበው እነማን ናቸው #ቸር ማነው#ከሞትና ሕይወት ማን ይሻላል?#ዋዜማ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል 2 месяца назад
    የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • # አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ የመነኮሳት ኮከብ 6 дней назад
    # አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ የመነኮሳት ኮከብ
    Опубликовано: 6 дней назад
  • ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ 1 месяц назад
    ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የቅዱስ እንድሪያስ ታሪክ /The story of saint Andrew 4 года назад
    የቅዱስ እንድሪያስ ታሪክ /The story of saint Andrew
    Опубликовано: 4 года назад
  • የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel 3 недели назад
    የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ 1 месяц назад
    የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ታህሳስ 4 ቀን ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ለምን ይከበራል ? #ሐዋርያ #እንድርያስ #ክብረበዓል #ሰውንየሚበሉ #ቤተክርስቲያን 1 год назад
    ታህሳስ 4 ቀን ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ለምን ይከበራል ? #ሐዋርያ #እንድርያስ #ክብረበዓል #ሰውንየሚበሉ #ቤተክርስቲያን
    Опубликовано: 1 год назад
  • Jan 23, 2026 ዶብ ትግራይን ኤርትራን /ኤረትራ ሓድሽ ሹመት /ዘይተሓሰበ ኾይኑ ተጀሚሩ #eritreanews #tigrignanews 2 часа назад
    Jan 23, 2026 ዶብ ትግራይን ኤርትራን /ኤረትራ ሓድሽ ሹመት /ዘይተሓሰበ ኾይኑ ተጀሚሩ #eritreanews #tigrignanews
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ 2 дня назад
    ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ
    Опубликовано: 2 дня назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5