У нас вы можете посмотреть бесплатно "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች" (ማቴ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንኳን ለታላቁ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት "ምኩራብ" በሰላም አደረሳችሁ። በዚህ ቪዲዮ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ (በቤተ መቅደስ) ያስተማረውን ትምህርት፣ ቤተ መቅደስን ከነጋዴዎች ያነጻበትን ታሪክ እና የሳምንቱን መንፈሳዊ ትርጉም በዝርዝር እንመለከታለን። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የሚነሱ ነጥቦች፦ ምኩራብ ማለት ምን ማለት ነው? ጌታችን በምኩራብ ያስተማረው ትምህርት። ለምን "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች" አለ? በምኩራብ ሳምንት የምንማረው ታላቅ ቁምነገር። ቪዲዮውን Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ይርዱ፤ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።