У нас вы можете посмотреть бесплатно መጋቢት 5 - ስለምን ይከበራል? የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ (አቡዬ) ታሪክና ቃል ኪዳን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዛሬው ቪዲዮችን ለኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ ጸሎትና ምልጃን የሚያቀርቡትን የታላቁን ጻድቅ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን (አቡዬ) ድንቅ ገድልና ተአምራት እናነባለን። ከአንበሶችና ከነብሮች ጋር በበረሃ የኖሩትና ለሰው ልጅ ድነት ሲሉ መከራን የተቀበሉት የጻድቁ አባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደር። በቪዲዮው ውስጥ፦ የጻድቁ አስገራሚ ተጋድሎ ከአንበሶች ጋር የነበራቸው ቆይታ ለኢትዮጵያ የገቡላቸው ቃል ኪዳን ቪዲዮውን ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።