У нас вы можете посмотреть бесплатно ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 37 Ezekiel Chapter 37 እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ። ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፤ ስናገርም ድምፅ ሆነ፥ እነሆም፥ መናወጥ ሆነ፥ አጥንቶችም አጥንት ከአጥንት ጋር ተቀራረቡ። እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ ጅማት ነበረባቸው ሥጋም ወጣ ቁርበትም በላያቸው ተዘረጋ፥ ትንፋሽ ግን አልነበረባቸውም። እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ። እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች የእስራኤል ቤት ሁሉ ናቸው፤ እነሆ፦ አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል ፈጽመንም ተቈርጠናል ብለዋል። የማቴዎስ ወንጌል • የማቴዎስ ወንጌን ምዕራፍ 1 Amharic Bible Audio Matt... የማርቆስ ወንጌል • መጽሐፍ ቅዱስ የማርቆስ ወንጌል Amharic Bible Audio ... የሉቃስ ወንጌል • መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን songs of Solomon አንቺ የገነት ... • መጽሐፍ ቅዱስ የሉቃስ ወንጌል Amharic Bible Audio Lu... የዮሐንስ ወንጌል / rp2_xwqaju • ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ Genesis በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይ... • በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። መጽሐፈ መክብብ E... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መጽሐፈ ምሳሌ Proverbs በፍጹም ልብህ... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መዝሙረ ዳዊት Psalms እግዚአብሔር እረ...