У нас вы можете посмотреть бесплатно ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 10 Ezekiel Chapter 10 በመንኰራኵሮች መካከል ከኪሩብ በታች ግባ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ በኪሩቤል ራስ ላይ ባለው ጠፈር በላያቸው እንደ ሰንፔር ድንጋይ ያለ እንደ ዙፋን የሚመስል መልክ ተገለጠ። በፍታም የለበሰውን ሰው፦ በመንኰራኵሮች መካከል ከኪሩብ በታች ግባ፥ ከኪሩቤልም መካከል ካለው እሳት ፍም እጆችህን ሙላ በከተማይቱም ላይ በትናት ብሎ ተናገረው። እኔም እያየሁ ገባ። ሰውዬውም ሲገባ ኪሩቤል በቤቱ ቀኝ በኩል ቆመው ነበር፥ ደመናውም ውስጠኛውን አደባባይ ሞላ። የእግዚአብሔር ክብርም ከኪሩቤል ወጥቶ በቤቱ መድረክ ላይ ቆመ፤ ቤቱም በደመናው ተሞላ፥ አደባባዩም በእግዚአብሔር ክብር ፀዳል ተሞላ። ሁሉንም የሚችል አምላክ እንደሚናገረው ያለ ጽምፅ እንዲሁ የኪሩቤል ክንፎች ድምፅ እስከ ውጭው አደባባይ ድረስ ተሰማ። በፍታም የለበሰውን ሰው፦ ከመንኰራኵሮች ከኪሩቤል መካከል እሳት ውሰድ ብሎ ባዘዘው ጊዜ እርሱ ገብቶ በአንድ መንኰራኵር አጠገብ ቆመ። የማቴዎስ ወንጌል • የማቴዎስ ወንጌን ምዕራፍ 1 Amharic Bible Audio Matt... የማርቆስ ወንጌል • መጽሐፍ ቅዱስ የማርቆስ ወንጌል Amharic Bible Audio ... የሉቃስ ወንጌል • መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን songs of Solomon አንቺ የገነት ... • መጽሐፍ ቅዱስ የሉቃስ ወንጌል Amharic Bible Audio Lu... የዮሐንስ ወንጌል / rp2_xwqaju • ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ Genesis በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይ... • በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። መጽሐፈ መክብብ E... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መጽሐፈ ምሳሌ Proverbs በፍጹም ልብህ... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መዝሙረ ዳዊት Psalms እግዚአብሔር እረ...