У нас вы можете посмотреть бесплатно እውነተኛ ወዳጅ ማነው? — ከመጽሐፈ ሲራክ የተገኘ ድንቅ ምክር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ታማኝ ወዳጅ የሕይወት መድኃኒት ነው፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩትም ያገኙታል።" (ሲራክ 6:16) በዚህ ቪዲዮ በመጽሐፈ ሲራክ ውስጥ ስለ ጓደኝነት፣ ስለ ታማኝ ወዳጅ ምርጫ እና ከክፉ ባልንጀራ ስለመራቅ የተጻፉትን የወርቅ ቃላት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት ለሚቸገሩ ሁሉ ትልቅ ብርሃን የሚሆን ትምህርት ነው። ዋና ዋና ነጥቦች፦ ታማኝ ወዳጅና ጥቅመኛ ጓደኛን እንዴት እንለይ? ጓደኛን መቼና እንዴት መፈተን ይገባል? የእውነተኛ ወዳጅነት ዋጋ በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ። ቪዲዮውን ለምትወዱት ጓደኛችሁ በማጋራት ፍቅራችሁን ግለጹላቸው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #መጽሐፈ_ሲራክ #ጓደኝነት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #የአባቶች_ምክር #መንፈሳዊ_ትምህርት #Ethiopia #Orthodox