У нас вы можете посмотреть бесплатно Abegiya and Tihitna (እዩት) Eyut [Offical Live Music Video] 2024 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ትላንትን በአንተ አልፌ ዛሬ ላይ ቆሜለሁ ክብር እና ምሰጋና ወዳሴ ይሄው ይዤ መጥቻለሁ ተደረጎልኛል እናእንዴት ዝም እላለሁ የኔ ጌታ ያረከዉን አስቤ አመልክሀለው በእውነት አመልክሀለው በመንፈስ አመልክሀለው አልረሳም ምህረትህን አልረሳም ክብር ምስጋና ይድረስህ ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ ክብር ምስጋና ይድረስህ ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ እዩ እዩ የመሰቀሉን ስራ እዩ እንዴት እንደወደደን እዩ በደሙ አንፅቶ እዩ ፃድቃኖቸ አረገን ልጆቹ አረገን አልረሳም ምህረትህን አልረሳም ክብር ምስጋና ይድረስህ ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ ክብር ምስጋና ይድረስህ ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ አንተ ከእኛ ጋረ ባትሆን ኖሮ አንተ ከእኛ ጋረ ባትቆም ኖሮ ህያው እያለን ጠላት በዋጠን ኖሮ አሀሀ እየሱሰ የሰላም አለቃ እየሱሰ ያለም ሁሉ ቤዛ እየሱሰ የደሀ አደግ አባት እየሱሰ ለደከሙት ብርታት ስለት አለብኝ ስለት ስለት ስለት አለብኝ ስለት በመከራዬ ቀን ቤቴል ላይ ሆኜ የተሳልኩት ስለት አለብኝ ስለት ስለት ስለት አለብኝ ስለት አልረሳም ምህረትህን አልረሳም ክብር ምስጋና ይድረስህ ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ ክብር ምስጋና ይድረስህ ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ