• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes скачать в хорошем качестве

የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes

📌 የፅንስ መጨንገፍ ምልክቶች የፅንስ መጨንገፍ ምልክቶች እንደ እርግዝና ደረጃዎቹ ይለያያሉ። በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ እርጉዝ መሆናችሁን ሳታውቁ የፅንስ መጨናገፍ ሊከሰት ይችላል። አንዳንድ የፅንስ መጨንገፍ ምልክቶች ፡ ➣ ከባድ ደም መፍሰስ ➣ የቲሹ መሰል የደም መፍሰስ ➣ ከባድ የሆድ ህመም ወይም ቁርጠት ➣ቀላል እና ከባድ የጀርባ ህመም ይጠቀሳሉ። በእርግዝናችሁ ወቅት ከነዚህ ምልክቶች አንዱን ካያችሁ ወዲያውኑ ዶክተር ማየት ይኖርባችኋል። በተጨማሪም የፅንስ መጨንገፍ ሳያጋጥማቸው እነዚህ ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ነገር ግን እርግዝናችሁ ደህና መሆኑን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። 📌 የፅንስ መጨንገፍ መንስኤዎች(ምክንያቶች) በእርግዝና ወቅት, ሰውነታችሁ በማደግ ላይ ላለው ፅንስ ሆርሞኖችን እና ምግቦችን ያቀርባል። ይህም ፅንሱ እንዲያድግ ይረዳዋል። ፅንሱ በመጀመሪያው ሶስት ወራት ውስጥ በመደበኛነት ስለማያድግ የፅንስ መጨንገፍ ይከሰታል። ይህንን ሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ ምክንያቶች አሉ። ➣የዘረመል ወይም የክሮሞሶም ችግሮች ክሮሞሶምች ጂኖችን ይይዛሉ። አንድ የክሮሞሶም ስብስብ በእናቲቱ እና ሌላው በአባት ይከፈላል። የእነዚህ ክሮሞሶም እክሎች ለምሳሌ ፦ ✍️ በማህፀን ውስጥ እያለ የፅንስ መሞት፡- ይህ ማለት ፅንሱ ይፈጠራል ነገር ግን የፅንስ መጨናገፍ ምልክት ሳታዩ ፅንሱ ማደጉን ያቆማል። ✍️የእንቁላል መበላሸት፡ ይህ ማለት ምንም አይነት ፅንስ አይፈጠርም። ✍️የሞላር እርግዝና፡- ሁለቱም ክሮሞዞም ከ አባት የመጣ ከሆነ ምንም አይነት የፅንስ እድገት አይከሰትም። ✍️ በከፊል የሚከሰት የሞላር እርግዝና: የእናቲቱ ክሮሞዞም ይኖራል። ነገር ግን ከአባት ሁለት የክሮሞሶም ስብስቦችን ከመጣ። ሌላው ደግሞ የፅንሱ ህዋሶች መከፋፈል ሲጀምሩ በሚፈጠር ስህተት ወይም የእንቁላል መበላሸት ወይም በወንድ የዘር ህዋስ ምክንያት እንዲሁም ደግሞ በእንግዴ ልጅ ምክንያትም የፅንስ መጨናገፍ ሊከሰት ይችላል። 📌 ሥር የሰደዱ ሁኔታዎች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የተለያዩ የጤና ሁኔታዎች እና የአኗኗር ዘይቤዎች በፅንሱ እድገት ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የግብረ ሥጋ ግንኙነት የፅንስ መጨንገፍ አያስከትሉም። ነገር ግን በስራ በኩል ለጎጂ ኬሚካሎች ወይም ጨረሮች መጋለጥ የፅንስ መጨናገፍን ያስከትላል። 📌የፅንስ እድገትን የሚያደናቅፉ ሁኔታዎች ወይም የፅንስ መጨናገፍ የሚያስከትሉ ችግሮች ➣የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ➣ ዕፅ እና አልኮል መጠቀም ➣ የእድሜ ሁኔታ፦ በብዛት ከ35 ዓመት እድሜ በላይ ያሉ ሴቶች ወጣት ከሆኑ ሴቶች በበለጠ ለፅንስ መጨናገፍ አደጋ ይጋለጣሉ። ➣ ያልታከመ የታይሮይድ በሽታ ➣ከሆርሞኖች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ➣ከቁጥጥር ውጭ የሆነ የስኳር በሽታ ➣በተደጋጋሚ የፅንስ መጨናገፍ ከዚህ በፊት ከተከሰተ ➣ ኢንፌክሽኖች ➣የስሜት ቀውስ ➣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ➣ከማህጸን ጫፍ ጋር ያሉ ችግሮች ➣ ያልተለመደ ቅርጽ ያለው ማህፀን ➣ለኬሚካል እና ለጨረር መጋለጥ ➣ ከባድ የደም ግፊት ➣የምግብ መመረዝ ➣አንዳንድ መድሃኒቶች ፦ ሁልጊዜ መድሃኒትን በእርግዝና ወቅት ከመጠቀማችሁ በፊት ፅንሱን እንደማይጎዳ ሀኪማችሁን ማማከር ይኖርባችኋል። 📌 የፅንስ መጨንገፍ በየትኛው የእርግዝና ሳምንት ወይም ወራት ይከሰታል? አብዛኛው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው በእርግዝና የመጀመሪያው ሦስት ወራት ውስጥ (የመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት) ውስጥ ነው። ይሁን እንጂ እርግዝናው 6 ሳምንታት ከደረሰ, ይህ አደጋ ይቀንሳል። ከ 13 እስከ 20 ሳምንታት እርግዝና በኋላ ደግሞ , የፅንስ መጨናገፍ አደጋ የበለጠ ይቀንሳል። በእርግዝና ወቅት በማንኛውም ጊዜ ውስብስብ ችግሮች ሊፈጠሩ ስለሚችሉ ሁልጊዜም ቢሆን የፅንስ ክትትል ማድረግ አስፈላጊ ነው። 📌 የፅንስ መጨንገፍ መከላከል ይቻላል ? ሁሉንም የፅንስ መጨንገፍ አደጋ መከላከል አይቻልም። ይሁን እንጂ ጤናማ እርግዝናን ለመጠበቅ የሚረዱ ዘዴዎችን መከተል ጠቃሚ ነው። እነዚህም ነገሮች ፡- ➣በእርግዝና ወቅት መደበኛ የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ ማግኘት ➣በእርግዝና ወቅት አልኮልን, አደንዛዥ እጾችን እና ማጨስን ማቆም ➣. ከእርግዝና በፊት እና በእርግዝና ወቅት ጤናማ ክብደትን መጠበቅ ➣የ ኢንፌክሽን አደጋዎችን ማስወገድ (ይህም ማለት ንፅህናን መጠበቅ እና ከታመሙ ሰዎች መራቅ)። ➣በቀን ከ 200 ሚሊ ግራም በላይ የካፌይን መጠን አለመውሰድ ወይም አለመጠጣት። ➣ ለእናንተ እና በማደግ ላይ ላለው ፅንስ በቂ ንጥረ ነገሮችን እንድታገኙ የቅድመ ወሊድ ቪታሚኖችን መውሰድ። ➣ብዙ አትክልትና ፍራፍሬ ያካተቱ ጤናማ፣ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ይኖርባችኋል። 📌ማወቅ ያለባችሁ ነገር የፅንስ መጨናገፍ ገጠማችሁ ማለት ዳግም መፀነስ አትችሉም ማለት አይደለም። #youtube #እርግዝና

Comments
  • Ночные пробуждения в 3–4 часа: как найти причину и вернуть глубокий сон. 2 недели назад
    Ночные пробуждения в 3–4 часа: как найти причину и вернуть глубокий сон.
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ዘዴን መቼ ነው መጠቀም ያለብን? 3 года назад
    የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ዘዴን መቼ ነው መጠቀም ያለብን?
    Опубликовано: 3 года назад
  • Акунин ошарашил прогнозом! Финал войны уже решён — Кремль скрывает правду 2 недели назад
    Акунин ошарашил прогнозом! Финал войны уже решён — Кремль скрывает правду
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ ማድረግ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ነገሮች | Things you should do after abortion and not to do. 3 года назад
    ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ ማድረግ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ነገሮች | Things you should do after abortion and not to do.
    Опубликовано: 3 года назад
  • ታይፎይድ መንስዔው ምድነው መዳን ይችላል? ከታይፈስ ጋርስ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?ዶ/ር አንተነህ እሸቱ የተላላፊ በሽታና የውስጥ ደዌ ሀኪም S1 E8 A 5 лет назад
    ታይፎይድ መንስዔው ምድነው መዳን ይችላል? ከታይፈስ ጋርስ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?ዶ/ር አንተነህ እሸቱ የተላላፊ በሽታና የውስጥ ደዌ ሀኪም S1 E8 A
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 10 ውርጃ እንዲከሰት የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች | 10 main causes of miscarriage 1 год назад
    10 ውርጃ እንዲከሰት የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች | 10 main causes of miscarriage
    Опубликовано: 1 год назад
  • የፅንስ መጨናገፍ 👼 መንስኤውና መፍትሄው የሚያስከትለው የስነልቦና ጉዳትስ እንዴት ይታያል early miscurrage couses and solution. 6 лет назад
    የፅንስ መጨናገፍ 👼 መንስኤውና መፍትሄው የሚያስከትለው የስነልቦና ጉዳትስ እንዴት ይታያል early miscurrage couses and solution.
    Опубликовано: 6 лет назад
  • 5 супов, которые омолаживают организм изнутри: советы врача 2 недели назад
    5 супов, которые омолаживают организм изнутри: советы врача
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign 3 года назад
    ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign
    Опубликовано: 3 года назад
  • Anita Gargas i Wojciech Reszczyński: Tusk i system kontroli mediów 8 часов назад
    Anita Gargas i Wojciech Reszczyński: Tusk i system kontroli mediów
    Опубликовано: 8 часов назад
  • #እንጀራን በዚህ መንገድ ሞክሩት👌 #injera #ethiopiantraditionalfood #best #wow 6 дней назад
    #እንጀራን በዚህ መንገድ ሞክሩት👌 #injera #ethiopiantraditionalfood #best #wow
    Опубликовано: 6 дней назад
  • የወር አበባ መዛባት ምክኒያቶች እና መፋትሄ 10 месяцев назад
    የወር አበባ መዛባት ምክኒያቶች እና መፋትሄ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect 3 года назад
    አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect
    Опубликовано: 3 года назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube 1 год назад
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    Опубликовано: 1 год назад
  • Чеснок на ночь: как поддержать здоровье мочевого пузыря | здоровье пожилых 1 день назад
    Чеснок на ночь: как поддержать здоровье мочевого пузыря | здоровье пожилых
    Опубликовано: 1 день назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ 3 года назад
    የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    Опубликовано: 3 года назад
  • 100 SZOKUJĄCYCH faktów o ŻYDACH w USA 10 часов назад
    100 SZOKUJĄCYCH faktów o ŻYDACH w USA
    Опубликовано: 10 часов назад
  • Życie w Nowej Zelandii staje się NIE DO ZNIESIENIA 1 день назад
    Życie w Nowej Zelandii staje się NIE DO ZNIESIENIA
    Опубликовано: 1 день назад
  • ⚡️ Операция ФСБ в Киеве || Военные силы РФ в столице 1 день назад
    ⚡️ Операция ФСБ в Киеве || Военные силы РФ в столице
    Опубликовано: 1 день назад
  • Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость 1 месяц назад
    Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость
    Опубликовано: 1 месяц назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5