У нас вы можете посмотреть бесплатно እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥባቸው መስፈርቶች ክፍል3 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥባቸው መስፈርቶች ክፍል3, #spiritual teaching Amharic love test, #love, #ፍቅር በዚህ ቪዲዮ የምናየው እውነተኛ ፍቅር እና የውሸት ፍቅር ልዪነታቸው ምንድነው የሚሉትን ሃሳቦች በዚህ ቪዱዮ ውስጥ በዝርዝር እና በምሳሌ የተደገፉ መልእክቶች ተካተውበታል. እውነተኛ ፍቅር እና የውሽት ፍቅር ብዙ ጊዜ ሰዎች መለየት የሚያቅታቸው. እውነተኛ ፍቅር እና የውሸት ፍቅር የሚያመሳስላቸው ነገር ስላለ ነው. እውነተኛ ፍቅር ግን ከውሸተኛ ፍቅር የሚለይበት የራሱ የሆነው መመዘኛ መስፈርቶች አሉት. እውነተኛ ፍቅር ከውሸተኛ ፍቅር የሚለይባቸው ነገሮች የሚለየው እውነተኛ ፍቅር እና የውሸት ፍቅር መገለጫዎችን በመመልከት ነው. እውነተኛ ፍቅር ከውሸተኛ ፍቅር የሚገለጥባቸው መገለጫዎች አሉዋቸው.ናቸው. ፍቅር በሁለት አይነት መልኩ ይገለጣል አንደኛ በቃላት የሚገለጥ ፍቅር ሲሆን ሁለተኛ በተግባር የሚገለጥ ፍቅር ነው. በቃላት የሚገለጥ ፍቅር እውድካለሁ ወይም እውድሻለሁ የሚል ቃላቶች ሲሆኑ እነዚህን ፍቅሮች ለመግለጸ በዜማ በቅኔ ለምትወደው ነገር ታዜምለታለህ. ለምሳሌ ዘፈር አንዲት የምትወዳትን ሴት ወይም ወንድ በዜማ በ ቃላት ፍቅርህን የምትገልጥበት መንገድ ነው. ሌላኛው ፍቅርክን የምትገልጠው በተግባር ነው. በተግባር የትገልጠው ፍቅር 12 መገለጫዋች አሉት. እነዚህ 12 የፍቅር መገለጫ ተግባራት በተግባር የተነገረክን ፍቅር የእውነት ፍቅር ነው ወይስ የውሽት ፍቅር ነው የሚለውን የሚለውን የምትመዝንበት የፍቅር መመዘኛ ተግባራት ናቸው. link video ገንዘብ ደስታ አይገዛም • ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚባልበት ምክንያት #spiritual te... እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን የምትፈታበት 3የመፍትሄ አማራጮች • እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች #... መጸሐፍቅዱስ ጥናት • #የግል መጸሐፍ ቅዱስ አጠናን // #private Bible study... እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀመው ዘዴ • እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች #... የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እወቅ • የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እውቅ // #know character... የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ትርጉም • የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ሚስጥር / #life and death ... እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥበት መስፈርቶች • እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥባቸው መስፈርቶች ክፍል1 #spiritual... #MARSILTVWORLDWIDE #spiritaul teaching Amharic #yetardwbeg #yetardw beg #Ethipoia #የታረደው በግ # የታረደውበግ #ፍቅር #love #እውነተኛ ፍቅር #ሃሰተኛ ፍቅር @MARSILTVWORLDWIDE @yetardwbeg #መልካም ወጣት