У нас вы можете посмотреть бесплатно ጸሎት ሱስ እንዲሆንብህ የሚያደርጉ ነገሮች / или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ጸሎት ሱስ እንዲሆንብህ የሚያደርጉ ነገሮች, #spiritual teaching amharic pray addiction, #pray, #addiction በዚህ ቪዲዮ የምናየው ጸሎት ሳታቁዋርጥ ለመጸለይ እንደ ክርስቲያን ማድረግ ያለብህ 5ነገር አለ. እነዚህ 5 ነገሮች ከጸሎት በፊት የምታደርጋቸው ተግባሮች ሲሆኑ ለጸሎት የሚያነሳሱ ተግባሮች ናቸው. ጸሎት መጸለይ ብዙ ክርስቲያን የሚቸገረው ለጸሎት የሚያነሳሱ ተግባሮች ከጸሎት በፊት ስለ ማያደርጉ የጸሎት ህይወት አሰልቺ እንዲሆን ያደርገዋል. ነገር ግን ጸሎት ሱስ እንዲሆንብ ከጸሎት በፊት መደረግ ያለባቸውን 5ተግባራት ማውቅህ ለጸሎት እራስህ እንድታነቃቃ ስለሚያደርግህ ጸሎት ሱስ እንዲሆንብህ ያደርግሃል. ጸሎት ታሳቁዋርጥ መጸለይ የሚያስችልህ ከጸሎት በፊት ማድረግ ያለብህን ነገር ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው. ጸሎት ሳታቁዋርጥ ለመጸለይ እራስህን ለጸሎት ለማነሳሳት ብለህ የምታደርቸው 5 ተግባራት ሲሆኑ እነርሱም ከጸሎት ቁዋሚ የሆነው የጸሎት ሰዓት መመደን ሁለተኛ የጸሎት ስፍራ ማዘጋጀት ሶስተኛ የጸሎት ር ዕስ ማዘጋጀት አራተኛ በጸሎት ሰዓት በአንድ ር ዕሰ ጉዳይ ላይ አተኩረክ መጸለይ አምስተኛ ከጸሎት በፊት ለ10 ደቂቃ እግዚያብሔርን በመዝመር ማምለክ ናቸው. ጸሎት ከመጸለይክ በፊት ከጸሎት በፊት ማድረግ ያለብህን ነገሮች ማወቅህ ጸሎትን ሳታቅዋርጥ መጸለይ እንድትችል ስለሚያደርግ ጸሎት ሱስ ይሆንብሃል ማለት ነው. ስለዚህ የፅሎትህ ህይወት በጣም ጣፋጭ እንዲሆን ስለሚያደርገው ሁል ጊዜ ከእየሱስ ጋር ህብረት ስለሚኖርህ ኃይል ያለው ክርስቲያን ትሆናለህ. እነዚህ 5 ለጸሎት የሚያነሳሱ ተግባራት ጸሎት ሱስ እንዲሆንብህ የሚያደርጉ ተግባራት ናቸው. link video ገንዘብ ደስታ አይገዛም • ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚባልበት ምክንያት #spiritual te... እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን የምትፈታበት 3የመፍትሄ አማራጮች • እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች #... መጸሐፍቅዱስ ጥናት • #የግል መጸሐፍ ቅዱስ አጠናን // #private Bible study... እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀመው ዘዴ • እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች #... የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እወቅ • የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እውቅ // #know character... የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ትርጉም • የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ሚስጥር / #life and death ... እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥበት መስፈርቶች • እውነተኛ ፍቅር የሚረጋገጥባቸው መስፈርቶች ክፍል1 #spiritual... #MARSILTVWORLDWIDE #spiritaul teaching Amharic #yetardwbeg #yetardw beg #Ethipoia #የታረደው በግ # የታረደውበግ #ፍቅር #love #እውነተኛ ፍቅር #ሃሰተኛ ፍቅር @MARSILTVWORLDWIDE @yetardwbeg #መልካም ወጣት