У нас вы можете посмотреть бесплатно ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ?😱 ሙሉ ታሪኩን ይዘንላችሁ ቀርበናል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አንድ የተዋጣለት ሌባ እሱን ለመያዝ በተላከች የ FBI ኤጀንት ፍቅር ቢወድቅ ምን ሊፈጠር ይችላል? ወይም ደግሞ… ያ ክህደት ትልቅ ሴራ ቢሆንስ? ዛሬ የምናየው ታሪክ ምንም ነገር በታየው የማይወሰንበትን እና የ500 ሚሊዮን ዶላር ጨዋታን ነው... ከሦስት ወር በኋላ፣ ሜሰን ስርቆትን ትቶ ሰላማዊ ሕይወት መምራት ይጀምራል። የባንክ ዘረፋው ገና ከጅምሩ የተበላሸ ነበር። ሾን የባንኩን ሥራ አስኪያጅ በጠራራ ፀሐይ በሽጉጥ አስፈራርቶ ለመውሰድ ሲሞክር ነገሮች ይበላሻሉ... ይሄ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን ሙሉውን አቅርበንላችኃል በየወቅቱ ይሄን የመሰሉ ለዛ ያላቸው እንዲሁም ለጆሮ ሚስማሙ ትረካዎችን ለማግኘት Like ፣ Share ፣ እንዲሁም Subscribe በማድረግ ያበረታቱን እናመሰግናለን። ለዛ ትረካ 🎤 ለጆሮ ሚስማማ 🎶