У нас вы можете посмотреть бесплатно ዘመነ ያወጀው ዘመቻ | የቀረው መሪዎችን መልቀም ነው - ሌ/ጄ መሀመድ ተሰማ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በአማራ ክልል መንግስት የወረዳ መዋቅር መዘርጋት መቻሉን የምሳቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጀነራል መሀመድ ተሰማ ተናግረዋል። ሌትናል ጀነራሉ አሁን የቀረው ዋና ዋና የሚባሉ መሪዎችን መለቃቀም እና የቡድን መሳሪያዎችን ማጥፋት ነው ብለዋ። የፋኖ ኃይሎች በበኩላቸው ዓለምን ጉድ የሚያስብል ዘመቻ ምን አልባትም በጥቅምት ወር እናደርጋለን በማለት ናቸው። ለፋኖ ኃይሎችና ለመከላከያ ሰራዊቱ መጫወቻ ሜዳ በመሆን እዬወደመ ያለው የአማራ ህዝብ ወደ ከፋ ጉስቁልና እየወረደ እንደሆነ የተለያዩ ተቋማት ሪፖርቶች በማመላከት ላይ ናቸው።