Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Amnihalehu Concert April 2022 в хорошем качестве

ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Amnihalehu Concert April 2022 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Amnihalehu Concert April 2022

ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilih Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 ክብር ይሁንልህ ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ ፍጡር ያምልክ እንጂ ለህይወቱ ብሎ የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር እኔ እንደው መስዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×) እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×) መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር ባናመሰግንህ የእጆችን ስራ ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሀል ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሀል ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር እኔ እንደው መሰዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×) እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×) ላንተ የሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም ነፍሴን አፈሳለው ሆኜ በግሮችህ ስር የመኖሬ አላማ ነው የአንተ ክብር ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር ይገባሀልና በሰማይ በምድር ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር ይገባሀልና በሰማይ በምድር

Comments