У нас вы можете посмотреть бесплатно "ራስን መጠበቅ ለሴቶች ብቻ አይደለም" አቤኔዘር(Beni's Scope) | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP02 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ ቤኒ ስኮፕን ነው፡፡ ቤኒም ቅፅል ስሙ እንዴት እንደመጣ እና አስተዳደጉ እንዴት እንደነበረ አጋርቶናል፡፡ የትምህርት እድገቱ እንዴት እንደነበር፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ኮሌጅ የት እንደተማረ እና ልምዱም እንዴት እንደነበር አጋርቶናል፡፡ በተጨማሪም የኮምፒውተር ሳይንስ ምሩቅ መሆኑን ነግሮናል፡፡ ቤኒ ከ7 ወር በፊት እንዴት ቲክቶክ እንደጀመረ እና እንዴት በፍጥነት ተከታታዮችን እንዳገኘም አጋርቶናል፡፡ አሁን ላይ ምግብ መቅመስ ለቲክቶክ ተከታታዮቹ እንደሚያስተላልፍ ያጋራን ቤኒ፤ ቲክቶክ ላይ መውጣቱ እና የሰዎችን ትኩረት ማግኘቱ ያመጣለትን አዎንታዊ ነገር እንዲሁም አሉታዊ ነገር አጋርቶናል በቪድዮዎቹ ላይ የሚሰጡ አስተያየቶችንም እንዴት እንደሚቀበል እና የኦንላይን እሱነቱን እንዴት እንደቀረፀ ተናግሯል፡፡ ቤኒ ፊሜኒስት መሆኑን ሲናገርም በኩራት ነው፤ የፆታ እኩልነትን ለመደገፍም ወንድ መሆኑ እንደማያግተው ተናግሯል፡፡ በዚህ አጭር ቆይታ ውስጥም፤ የሚወዳቸውን የሙዚቃ አይነቶች እና የፊልም አይነቶች እንዲሁም የሚወደውን ዘፋን ስም አጋርቶናል ይሄም የመዝናኛ ዘርፍ ላይ ያለውን ፍላጎት የሚያጎላ ነው፡፡ በመጨረሻም፤ ቤኒ ከአድናቂዎቹ ኢንስታግራም ላይ የቀረቡለትን አዝናኝ እና አስተማሪ ጥያቄዎች መልሷል፡፡ ከአድማጭ ተመልካቾች ጋር በጥልቀት ለመቀራረብ እና ለመገናኘት ያደረገውን ሙከራ እና ቃለመጠይቅ ተከታተሉ፡፡ #FitretPodcast #BeniScope #TikTokJourney #FeministVoices #FoodRating #ContentCreator #SocialMediaSuccess #GenderEquality #MusicLovers #MovieFans #QandA #FanQuestions #TikTokFame #InfluencerLife #CreativeJourney #PodcastInterview #MaleFeminist #FollowersComments #OnlineEngagement #InstagramQuestions #DigitalStorytelling#TechAndCreativity #MenWhoSupportWomen #ViralTikTok #DigitalInfluencer #BeniScopeStory #FoodCritique #PositiveInfluence #SocialMediaStar #InspiringCreators #CommunityBuilding