У нас вы можете посмотреть бесплатно "ጊዜ ጊዜን መስጠት አለበት ለኔ" ዲቦራ(Chaotic piece)| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP03 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደዛሬው የፍጥረት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ፤ ዛሬ የምትወዷትን ቲክቶከር እና ኮንቴንት ክሬተር ዲቦራ አጥናፉ በቀለን ይዘንላችሁ መጥተናል! በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ፤ ዲቦራ ታሪኳን አጋርታናለች፤ በዛም ውስጥ ልጅነቷን እና ዛሬ ላይ እሷን እንድትሆን የቀረፁዋትን ነገሮችም እንዲሁ፡፡ በልጅነቷ ሳይንቲስት የመሆን ህልም እንደነበራት አሁን ሳይኮሎጂስት ወይም የስነልቦና ባለሙያ እንደሆነች ተናግራለች፡፡ ዲቦራ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንቅስቃሴዋን እና በዛ ውስጥ የተማረችውን እና የምታስታውሰውን ነገር አጋርታናለች፡፡ እስካሁን ያለው ህይወቷ እንዴት ዋጋ የምትሰጠውን ነገር እንደቀረፀው እና የስነልቦና ባለሙያነቷ እንዴት እንደሆነም ተመልክተናል፡፡ ዲቦራ በራስ ማመን እና በተስፋ የመኖርን ጥቅምም እንዲሁ ስትናገር ይሰማል፡፡ በዚህ አስተማሪ ንግግር ውስጥ፤ ዲቦራ ተስፋ ለእሷ ምን ማለት እንደሆነ እና እንዴት ህይወቷን እየመራው እንዳለም እንዲሁ አስረድታለች በህይወቷ ውስጥ የገጠማትን እና ሰዎች የሚገጥማቸውን ነገር ሊያልፉበት ይገባል ብላ ያስቀመጠችው መንገድ ምን ያክል ብልህ እና አስተዋይ እንደሆነች ማሳያ ነው፡፡ ይሄ የፖድካስት ክፍል እናንተን የሚያበረታታ፤ የሚያጠንክራችሁ እና ራሳችሁን ለማሳደግ እንድትሰሩ የሚረዳችሁ ነው፡፡ በተጨማሪም፤ ዲቦራ ኢንስታግራም ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎቻችሁን መልሳለች! ብዙዎቻችሁ የጠየቃችሁትን ጥያቄ ግልፅ ሆና በውብ ለዛ መልሳላችኋለች፤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያላትን እይታ እና አመለካከት በዚህ ፖድካስት ላይ ተመልከቱ፡፡ ይሄ ልባችሁን የሚያሞቅ፤ የሚያዝናና እና የሚያስተምር ክፍል እንዳያመልጣችሁ! Welcome to today’s exciting episode of the Fitret Podcast, where we dive deep into the life and journey of Deborah Atnafu Bekele, a remarkable content creator and TikToker! In this episode, Deborah shares her unique story, taking us back to her childhood and the experiences that shaped her into the person she is today. From her dreams of becoming a scientist as a child to her current path as a psychologist, her journey is both inspiring and relatable. Join us as Deborah reflects on her high school and elementary school experiences, highlighting the lessons learned and the memories that still resonate with her. She sheds light on how these formative years influenced her values and aspirations, ultimately guiding her towards her passion for psychology. Deborah discusses the importance of believing in oneself and the transformative power of hope in navigating life’s challenges. In this candid conversation, Deborah also shares her insights on what hope means to her and how it has been a driving force throughout her life. Her wisdom and authenticity shine through as she articulates the challenges and triumphs she has faced along the way. This is a podcast episode packed with motivation, encouragement, and a deep understanding of personal growth. Additionally, Deborah takes a few moments to address the questions you submitted via Instagram! With genuine openness, she answers some of your burning curiosities, offering a glimpse into her thoughts and feelings on various topics. Don’t miss out on this enlightening dialogue filled with heart, humor, and insightful perspectives! #FitretPodcast #DeborahAtnafuBekele #ContentCreator #TikToker #Psychology #ChildhoodDreams #LifeJourney #MotivationalPodcast #PersonalGrowth #Hope #PsychologistLife #Inspiration #MentalHealth #Storytelling #TeenageStruggles #InstagramQuestions #LifeLessons #DreamBig #CandidConversations #Empowerment