У нас вы можете посмотреть бесплатно በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ! ክፍል 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለው። መጽሐፈ መዝሙር 23:6 አማ05 በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ደግነትና ፍቅር ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ይሆናሉ፤ በምኖርበት ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁ። ⁉️ ምድር ላይ በህይወት እስካለን ድረስ ፤ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ለመኖር የሚሆን አቋም አለን? ከዚህ ጥያቄ ማስተዋል ያለብን... 1) በእግዚአብሔር ቤት (የት?) 2) ለዘላለም (እስከመቼ?) 3) እኖራለው (ምን አድርጋለው?) 1)የእግዚአብሔር ቤት 📍እግዚአብሔር ቤት አለው። ማለትም አድራሻ ፣ መገኛ ፣ ማደሪያ ፣ መኖሪያ አለው። 📍እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይገኛል (Omnipresent) ፤ 🚫 ነገር ግን ሁሉም ቦታ ቤቱ አይደለም። 🚫 🏠 እግዚአብሔር የተቀደሰ ቤት አለው። ነገር ግን በምድር ላይ አድራሻው የት ነው? 📍እግዚአብሔር ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ በተለያየ ዘመን የተለያየ መኖሪያ ውስጥ ራሱን ሲገልጥ እንመለከታለን። ዘፀአት 15:13 በማይለወጠው ፍቅርህ፣ የተቤዥሃቸው ሕዝብህን ትመራለህ፤ እነርሱን በብርታትህ፣ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ ትመራቸዋለህ። 📝 እስራኤላውያን የነበራቸው ተስፋ እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ ቅዱስ ማደሪያው እንደሚወስዳቸው ነበር። ⁉️ታድያ በምድር ላይ የእግዚአብሔር ቅዱስ ማደሪያ (ቤቱ) የት ነው⁉️ ይቀጥላል...